ጨፌ ኦሮሚያ ለ2010 55 ነጥብ 81 ቢሊየን ብር በጀት አፀደቀ
የጨፌ ኦሮሚያ 2ኛ ዓመት 6ኛ መደበኛ ጉባዔ ከ55 ነጥብ 81 ቢሊየን ብር በላይ ሆኖ የተዘጋጀውን የክልሉን መንግስት የ2010 ዓ.ም በጀት አፀደቀ።
በጀቱ ካለፈው አመት ጋር ሲነጻጸር የ9 ቢሊየን ብር ብልጫ አለው።
በጀቱ 10 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር በላይ ለክልሉ ተዘዋዋሪ በጀት፣ 13…
Read More...
Read More...
