መንግስት ለኢትዮጵያ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ላደረጉ የውጭ አገር ዜጎች መታወቂያ ሊሰጥ ነው
መንግስት ለኢትዮጵያ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ላደረጉ የውጭ አገር ዜጎች፣ቤተ እስራኤላውያንና የራስ ተፈሪያኖች የኢትዮጵያዊነት መታወቂያ ሊሰጥ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
በሚኒስቴር የቃል አቀባይ ጽህፈት ቤት ጉዳዩን አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል፡፡
የውጭ ጉዳይ…
Read More...
Read More...
