በሰበታ ከተማ በሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ 26 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ
የኦሮሚያ የስነ ምግባር እና የፀረ ሙስና ኮሚሽን በክልሉ በሙስና የተጠረጠሩ 26 ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር አዋለ።
የክልሉ የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ሀላፊ አቶ አዲሱ አረጋ እንደገለጹት፥ ግለሰቦቹ በሰበታ ከተማ ለተለያዩ ፕሮጀክቶች የተመደበ ሀብትን በመመዝበር፣ የሀሰት የመሬት ባለቤትነት…
Read More...
Read More...
