Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

ኢትዮጵያ አንድ ሚሊዮን የሚጠጉ የውጭ አገር ቱሪስቶች እንደሚጎበኙ ይጠበቃል

በዘንድሮው አውሮፓውያን ዓመት ብቻ ኢትዮዽያ አንድ ሚሊዮን የሚጠጉ የውጭ አገር ቱሪስቶች እንደሚጎበኙ ይጠበቃል ሲል አንድ የእንግሊዝ ተቋም የትንበያሪፖርት አቀረበ። በተቋማት ላይ ክትትል በማድረግ በየጊዜው ሪፖርት የሚያወጣው ፕራይስ ወተር ሃውስ ኩፐርስ የተሰኘ የእንግሊዝ ተቋምን ጠቅሶ…
Read More...

ሁለት ፓርቲዎች ሀገር ዓቀፉን የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ተቀላቀሉ

ሀገር አቀፉ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት የአባልነት ጥያቄ ያቀረቡ ሁለት አገር አቀፍ የፖለቲካ ፓርቲዎችን ተቀበለ። የአባልነት ጥያቄ ካቀረቡ የፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል የኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ህብረት (ኢዴህ) እና የመላው ኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (መኦህዴፓ) ወቅታዊ…
Read More...

በምስራቅ ሀረርጌ ዞን 49 ቀበሌዎች በኦሮሚያ ስር እንዲተዳደሩ መካለላቸውን የክልሉ መንግስት አስታወቀ

በምስራቅ ሀረርጌ ዞን 49 ቀበሌዎች በኦሮሚያ ክልል ስር እንዲካለሉ መደረጉን የክልሉ መንግስት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ አስታውቋል። በኦሮሚያ እና በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል መሃል ሲስታዋል የነበረውን ችግር ለመፍታት የወሰን ማካለል ስራ እየተሰራ መሆኑንም የቢሮው ሃላፊ አቶ አዲሱ አረጋ…
Read More...

ያልተማከለ የስልጣን ክፍፍል ሲባል…

ያልተማከለ የስልጣን ክፍፍል ሲባል…                                                                  ደስታ ኃይሉ በኢፌዴሪ ህገ መንግስት የክልሎች ያልተማከለ የስልጣን ክፍፍል እውን ሆኗል። ይህም ክልሎች ራሳቸውን በራሳቸው እንደሚያስተዳድሩ፣…
Read More...

ኢህአዴግ፡ የነጻነት አርማ

ኢህአዴግ፡ የነጻነት አርማ አሜን ተፊሪ የሕገ መንግስቱ አንቀጽ 93 ‹‹ሕገ መንግስታዊ ስርዓቱን አደጋ ላይ የሚጥል ሁኔታ ሲከሰትና በተለመደው የሕግ ማስከበር ሥርዓት ለመቋቋም የማይቻል ሲሆን›› የፌደራሉ መንግስት የሚኒስትሮች ምክር ቤት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የመደንገግ ሥልጣን…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy