Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

የአስቆሮቱ ይሁዳ” መልክት ከአስመራ

“የአስቆሮቱ ይሁዳ” መልክት ከአስመራ                                                       ዘሩባቤል ማትያስ ከመሰንበቻው ራሱን “ግንቦት ሰባት” እያለ የሚጠራው የሽብር ቡድን መሪ ነኝ ባዩ ዶክተር ብርሃኑ ነጋ ከወደ ለንደን አንድ ነጠላ ዜማ ለቀዋል፤…
Read More...

የአዲስ ዓመት ክብረ በዓል የፍቅር ቀንን በማክበር ተጀመረ

በመላው ሀገሪቱ ለ10 ተከታታይ ቀናት በተለያዩ ዝግጅቶች የሚከበረውና የኢትዮጵያን ከፍታ የሚያበስረው የ2010 አዲስ ዓመት አቀባበል የፍቅር ቀንን በማክበር በዛሬው እለት ተጀምሯል። በዓሉም “በፍቅር የተሳሰረ ዝህብ እናት ኢትዮጵያ” በሚል መሪ ቃል ነው ተከብሮ የዋለው። የአዲስ አበባ…
Read More...

በመግባባትና በመነጋገር የማይፈታ ችግር የለም!

በመግባባትና በመነጋገር የማይፈታ ችግር የለም!                                                      ታዬ ከበደ ስለ ግብር አስፈላጊነትና ጥቅም የማይገነዘብ ዜጋ ይኖራል ብሎ ማሰብ አይቻልም። ቢያንስ ግብር መክፈል ለዜጎች የሚሰሩት መሰረተ-ልማቶች ያለ…
Read More...

የዲፕሎማሲው ስኬት

የዲፕሎማሲው ስኬት ዳዊት ምትኩ የኢትዮጵያ የዲፕሎማሲ ስኬት አንዱ ማሳያ በአገሪቱ እየተመዘገበ ያለው ፈጣንና ተከታታይ የምጣኔ ሃብት ዕድገት ነው። በዚህ ረገድ ከሚሊኒየሙ ወዲህ የተመዘገበውን እድገት ሊጠቀስ የሚችል ነው። በተለይም የኢኮኖሚ ዲፕሎማሲ የውጭ ግንኙነት መርህም የአገሪቱን…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy