«አገር መውደድ ማለት ምንድን ነው ትርጉሙ?»
አንድ የድሮ ዘፈን አለ፡፡
«አገር መውደድ ማለት፣ ምንድን ነው ትርጉሙ
ማንቀላፋት ነው ወይ፣ ዓይንን ማስለምለሙ፡፡»
የጌታ መሣይ አበበ ዘፈን መሰለኝ፡፡ ዘፈን በዜማ እንጂ በፊደል አይሆንም፡፡ ሆኖም ለእኔ ጉዳይ ፊደሉ ይበቃል፡፡ የእኔ ጉዳይ ከዜማው ሳይሆን ከመልዕክቱ ነው፡፡ በእውነት…
Read More...
Read More...
