በዳያስፖራው የሚላከው የውጭ ምንዛሪ 78 በመቶ በሕገ ወጥ መንገድ እንደሚገባ ተጠቆመ
በውጭ አገር ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ አትዮጵያውያን ወደ ኢትዮጵያ የሚላከው የውጭ ምንዛሪ 78 በመቶ ህገወጥ በሆነ መንገድ እንደሚገባ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የዳያስፖራ ቢዝነስ ጉዳዮች ሚኒስትር ዴኤታ አመለከቱ፡፡ ዳያስፖራው በሩብ ዓመቱ የ600 ሺ 397 የአሜሪካ ዶላር ቦንድ መግዛቱም…
Read More...
Read More...
