Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

አሸባሪነትን መከላከል የሁሌም ተግባራችን ይሁን!

አሸባሪነትን መከላከል የሁሌም ተግባራችን ይሁን!                                                         ደስታ ኃይሉ የአይኤስ አባል በመሆን አገራችን ውስጥ የተለያዩ ጥቃቶችን ሊያደርሱ ሲሉ በቁጥጥር ስር ውለው በፍርድ ቤት ውሳኔ ተሰጥቷቸዋል። ይህም…
Read More...

በመልማት መብታችን የማንንም ይሁንታ አንጠይቅም!

በመልማት መብታችን የማንንም ይሁንታ አንጠይቅም!                                                        ደስታ ኃይሉ የግብፅ መገናኛ ብዙሃንና አንዳንድ ተቋማቶቻቸው በኢትዮጵያ፣ በሱዳንና በግብፅ መካከል የተደረገው ውይይት ያለ ስምምነት መበተኑንና…
Read More...

የብአዴን 37ኛ ዓመት የምስረታ በዓል በኦሮሚያ ክልል ተከበረ

የብሄረ አማራ ዴሚክራሲያዊ ድርጅት (ብአዴን) 37ኛ ዓመት የምስረታ በዓል በኦሮሚያ ክልል በዛሬው እለት ተከብሯል። በዓሉ በአዲስ አበባ ኦሮሞ ባህል ማእከል የኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦህዴድ) እና የብሄረ አማራ ዴሚክራሲያዊ ድርጅት (ብአዴን) ከፍተኛ አመራሮች እና አባላት…
Read More...

የአየር ንብረት ለውጥና ኢትዮጵያ  

የአየር ንብረት ለውጥና ኢትዮጵያ                                                         አባ መላኩ አረንጓዴ ኢኮኖሚ ያለው ጠቀሜታ ከብክለት ነፃ የሆነ ከባቢን ለመፍጠር ግቡ ያደረገ ነው። በየጊዜው የሚከሰተውን የድርቅ አደጋ በዘላቂነት ለመቋቋም ያለው…
Read More...

አበረታቹ ድርድር

አበረታቹ ድርድር                                                      ቶሎሳ ኡርጌሳ መንግስት ዴሞክራሲውን ለማስፋትና ጥልቀት እንዲኖረው ለማድረግ ቃል መግባቱን በህጋዊ መንገድ ተመዝግበው ከሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ውይይትና ድርድር እያደረገ…
Read More...

ከመበተን ያዳነን ፌዴራላዊ ስርዓት

ከመበተን ያዳነን ፌዴራላዊ ስርዓት                                                      ዘአማን በላይ አዲሲቷ ኢትዮጵያ እየተከተለች ያለችው ፌዴራላዊ ስርዓት እንኳንስ አሁን ቀርቶ ያኔ በደርግ ስርዓት መገርሰስ መባቻ ላይ በብሔር የተደራጁና የታጠቁ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy