Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

የአውሮፓ ህብረት ለኢትዮጵያ የ15 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አደረገ

የአውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ በድርቅ ለተጎዱ አካባቢዎች የሚሆን የ15 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ። ህብረቱ ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው፥ የገንዘብ ድጋፉ በድርቅ ምክንያት ለአስከፊ የምግብ እጥረት ለተጋለጡ አካባቢዎች የሚውል ነው። አሁን የተደረገው የገንዘብ ድጋፍም…
Read More...

አፍሪካን ተመራጭ የኢንቨስትመንት መዳረሻ ለማድረግ በጋራ መስራት ይገባል- ም/ጠ/ሚ ደመቀ መኮንን

የአፍሪካን አህጉራዊ ኢኮኖሚያዊ መዋቅር በማጠናከር ተመራጭ የኢንቨስትመንትና የቢዝነስ መዳረሻ ለማድረግ በጋራ መረባረብ እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን አስታወቁ፡፡ የአፍሪካና የአለም ኢንቨስትመንት ፎረም ለሶስት ቀናት በግብጽ ሻርም ኤል ሼክ ከተማ ተካሄዷል፡፡…
Read More...

ኢትዮጵያ በፈጣን እድገትና ድህነት ቅነሳ አርዓያ ሆናለች… የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም

ኢትዮጵያ በፈጣን ኢኮኖሚያዊ እድገት፣ በድህነት ቅነሳና እኩልነትን በማረጋገጥ አርዓያ መሆኗን የተባበሩት መንግሥታት ልማት ፕሮግራም ያካሄደው አዲስ ጥናት አመለከተ፡፡ የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም ከሰሃራ በታች ያሉ ሀገሮችን የገቢ አለመመጣጠን አዝማሚያዎች ይፋ አድርጓል፡፡…
Read More...

ኢትዮጵያ የአፍሪካ ኢኮኖሚ እድገት መኃንዲስ መሆኗን አሜሪካ ገለጸች

የአፍሪካን የኢኮኖሚ፣ሰላምና መረጋጋት ችግሮችን ለመፍታት ከኢትዮጵያ ጋር በቅርበት እንደምትሰራ አሜሪካ አስታወቀች። ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ በአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር ዶናልድ ያማሞቶ የተመራውን ልዑካን ቡድን በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው…
Read More...

የኢትዮጵያ ህገ መንግሥት ጉልህ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ችግሮችን በመፍታት ከፍተኛ ለውጥ ያመጣ ነው….ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም

የኢትዮጵያ ህገ መንግሥት በአገሪቷ ውስጥ የነበሩ ጉልህ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ችግሮችን በመፍታት ከፍተኛ ለውጥ ያመጣ ተራማጅ ህገ መንግሥት መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ገለጹ፡፡ ህገ መንግሥቱ የዓለም አቀፉ በተለይም ደግሞ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy