ግለሰብን ከባለሃብትነት ወደ ተመፅዋችነት የቀየረው አሳዛኙ የአራጣ ብድር በአዲስ አበባ
የሚጓጉለት ስራ እንዳይስተጓጎል በማለት የሚወሰድ የአራጣ ብድር የበርካቶችን ህይዎት እያመሰቃቀለ ነው።
በአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ የሆኑትና እድሜያቸው በ40ዎቹ መጀመሪያ ላይ የሚገኙት አቶ ዳዊት ከበደ ከዓመታት በፊት ከ1 ሺህ 500 በላይ ካሬ ሜትር ቦታ ላይ ያረፈ ፋብሪካና በስማቸው…
Read More...
Read More...
