መንግስት በአደጋው በጠፋው የህይወትና የንብረት ውድመት ማዘኑን ፕሬዝዳንቱ ገልጸዋል፡፡ከተጎጂ ቤተሰቦች ጎን በመሆን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወገኖቻችንን ለመታደግና በዘላቂነት ለማቋቋም የሚያካሂደውን እንቅስቃሴ መንግስት ይደግፋል ብለዋል፡፡የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶ/ር አዲሱ ገ/እግዚአብሄርም አደጋው የደረሰበትን ቦታ እና ተጎጂዎችን ጎብኝተዋል፡፡
- Comments
- Facebook Comments
Follow Us @ethiopiaprosperous
porn videos

