የባሌ ተራሮች ብሄራዊ ፓርክን በተባበሩት መንግስታት የትምህርት የሣይንስና የባህል ድርጅት /ዩኔስኮ/ በቋሚ ቅርስነት ለማስፈር በትኩረት መሰራት እንዳለበት የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አሳሰበ፡ፓርኩን ለማጐልበት የአስር አመት የፓርኩ ሥርዓት አያያዝ ክለሣ እቅድ ላይ በቢሾፍቱ ከባለድርሻ አካላት ጋር የምክክር መድረክ ተካሂዷል፡፡
Follow Us @ethiopiaprosperous
porn videos

