ለስደት መፍትሔው በእጃችን ላይ ነው ያለው

ለስደት መፍትሔው በእጃችን ላይ ነው ያለው

ዶ/ር ዓሊ ኢሳ አብዲ፣ የአፍሪካ ቀንድ የኢኮኖሚና ማኅበራዊ ፖሊሲ ኢንስቲትዩት ዳይሬክተርየአፍሪካ ቀንድ የኢኮኖሚና ማኅበራዊ ፖሊሲ ኢንስቲትዩት በቅርቡ በስደት ላይ ምርምር በማድረግ የውይይት መድረክ አዘጋጅቶ ነበር፡፡ አጥኚዎቹ በተለይ ‹‹ወደ አውሮፓ የማደረግ ስደት መነሻው ድህነት አይደለም›› በማለት ከዚህ በፊት ከተለመደው ወጣ ያለ መከራከሪያ አቅርበዋል፡፡ የአፍሪካ ቀንድ ከአቅሙ በላይ ስደተኞች ተሸክሞ እንደሚገኝም ጠቁመዋል፡፡ አንዳንድ የመፍትሔ ሐሳቦችንም አቅርበዋል፡፡ ዶ/ር ዓሊ ኢሳ አብዲ የተቋሙ ዳይሬክተር ሲሆኑ፣ የውይይት መድረኩንም በንግግር ከፍተዋል፡፡ በዚህና በተያያዥ ጉዳዮች ላይ የማነ ናግሽ ከዶ/ር ዓሊ ጋር አጭር…

Read More

አቶ ዛዲግ አብርሀ ከሰላም ራዲዮ ጋር

አቶ ዛዲግ አብርሀ ከሰላም ራዲዮ ጋር

ከመንግስት ኮምኒኬሽን ጉዳዮች ሚኒስትር ዴኤታ ከአቶ ዛዲግ አብረሃ ጋር በአንዳንድ በሃገሪቱ አካባቢዎች የተከሰተውን ድርቅ አስመልክቶ በመንግስት በኩል እየተደረገ ያለውን እንቅስቃሴ በተመለከተ እና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ያስገኘውን ለውጥ አስመልክቶ ውይይት አድርጓል። እንድትከታተሉት ጋበዝናችሁ !!!

Read More

‹‹መታገል ያለብን ራሱን ለመጥቀም የሚሠራውን አመራር ነው››

‹‹መታገል ያለብን ራሱን ለመጥቀም የሚሠራውን አመራር ነው››

አቶ ዘነበ ኩሞ፣ የፌዴራል ከተሞች ሥራ ዕድል ፈጠራ ምግብ ዋስትና ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ቀድሞ የፌዴራል ጥቃቅንና አነስተኛ ኤጀንሲ ተብሎ ይጠራ የነበረው መሥሪያ ቤት በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 372/2008 ሁለት ቦታ ተከፍሏል፡፡ ተጠሪነቱ ለከተማ ልማት ሚኒስቴር የሆነው የፌዴራል ከተሞች ሥራ ዕድል ፈጠራና ምግብ ዋስትና ኤጀንሲም በደንብ ቁጥር 374/2008 ተቋቁሟል፡፡ አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ልማት ማኑፋክቸሪንግ ኤጀንሲ ሁለተኛው ሲሆን፣ ተጠሪነቱ ለንግድ ሚኒስቴር ነው፡፡ አቶ ዘነበ ኩሞ የፌዴራል ከተሞች ሥራ ዕድል ፈጠራና ምግብ ዋስትና ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ናቸው፡፡…

Read More

‹‹ዋነኛው ፈተና ግድቡን በውኃ የመሙላት ሒደት ነው››

‹‹ዋነኛው ፈተና ግድቡን በውኃ የመሙላት ሒደት ነው››

ዶ/ር ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል፣ የመገናኛና ኢንፎሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስትርና የታላቁ ህዳሴ ብሔራዊ ምክር ቤት ቦርድ አባልየታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድብ ግንባታ እንዲጀመር የመሠረት ድንጋይ በይፋ የተጣለበት ስድስተኛ ዓመት ሊደፍን ጥቂት ቀናት ብቻ ይቀራሉ፡፡ የኃይል ማመንጫ ፕሮጀክቱ አቅም በአፍሪካ ትልቁ እንዲሁም በዓለም አቀፍ ደረጃ ከሚታወቁ 10 ኃይድሮ ኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድቦች መካከል አንዱ መሆኑ የተለየ ያደርገዋል፡፡ ከሁሉም በላይ ደግሞ ኢትዮጵያ ከራሷ በሚፈልቀው የዓባይ ወንዝ ላይ ለዘመናት የቆየውን የግብፅ ብቸኛ ተጠቃሚነትንና ኃያልነትን የሰበረ መሆኑ ታሪካዊ…

Read More

‹‹ራሴን የለውጥ መሪ አድርጌ እመለከታለሁኝ›› ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም፣ የቀድሞ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

‹‹ራሴን የለውጥ መሪ አድርጌ እመለከታለሁኝ›› ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም፣ የቀድሞ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም በ1957 ዓ.ም. ነው የተወለዱት፡፡ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በባዮሎጂ ከአስመራ ዩኒቨርሲቲ፣ ማስተርስ ዲግሪያቸውን ደግሞ በለንደን ዩኒቨርሲቲ እንዲሁም የዶክትሬት ዲግሪያቸውን በኖቲንግሪም ዩኒቨርሲቲ ሠርተዋል፡፡ የጤና ጥበቃ ሚኒስትር በመሆን ከ1998 ዓ.ም. እስከ 2004 ዓ.ም. ያገለገሉ ሲሆን እስከ 2009 ዓ.ም. መጀመሪያ በውጭ ጉዳይ ሚኒስትርነት ሠርተዋል፡፡ የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ለመሆን በመወዳደር ላይ ሲሆኑ ከተመረጡ የመጨረሻ ሦስት ዕጩዎች መካከል መሆን ችለዋል፡፡ ዶ/ር ቴድሮስ ‹‹ቱጌዘር ፎር ኤ ሄልዚየር ወርልድ›› በሚል መሪ ቃል ለዚህ ዓለም አቀፍ ኃላፊነት የሚያደርጉትን ውድድር በተመለከተ…

Read More

‹‹የአገራችን ባንኮች የትርፍ ድርሻ ምጣኔ ከዓለም አንደኛ ነው›› አቶ ተክለወልድ አጥናፉ፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ

‹‹የአገራችን ባንኮች የትርፍ ድርሻ ምጣኔ ከዓለም አንደኛ ነው›› አቶ ተክለወልድ አጥናፉ፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ

በእያንዳንዱ የብር ኖት ላይ ‹‹ላምጪው እንዲከፈል ሕግ ያስገድዳል›› የሚለው መልዕክት ሥር ወረድ ብሎ አንድ ፊርማ በጉልህ ይታያል፡፡ ከፊርማው ሥር በአማርኛ ‹‹ገዥ›› በእንግሊዝኛ ደግሞ ‹‹Governor›› የሚል ጽሑፍ ይነበባል፡፡ እነዚህ ቃላት በሌሎች አገሮች የገንዘብ ኖቶች ላይም የተለመዱ ናቸው፡፡ በኢትዮጵያ የብር ኖት ላይ ፊርማቸውን የሚያኖሩት የወቅቱ የአገሪቱ ማዕከላዊ ባንክ ወይም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥዎች ናቸው፡፡ በአሁኑ ወቅት በአገሪቱ መገበያያ ገንዘብ ላይ ፊርማቸውን የምናየው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ሆነው ባንኩን እየመሩ ያሉት አቶ ተክለወልድ አጥናፉ ናቸው፡፡ አቶ ተክለወልድ የባንኩን…

Read More

‹‘የኛ’ ዕርዳታ በልዩ መንገድ የተሠራበት ፕሮጀክት ነው›› ወይዘሮ ሰሎሜ ታደሰ፣ የ‹‹የኛ›› ማኔጂንግ ዳይሬክተር

‹‘የኛ’ ዕርዳታ በልዩ መንገድ የተሠራበት ፕሮጀክት ነው›› ወይዘሮ ሰሎሜ ታደሰ፣ የ‹‹የኛ›› ማኔጂንግ ዳይሬክተር

‹‘የኛ’ ዕርዳታ በልዩ መንገድ የተሠራበት ፕሮጀክት ነው›› ወይዘሮ ሰሎሜ ታደሰ፣ የ‹‹የኛ›› ማኔጂንግ ዳይሬክተር ወይዘሮ ሰሎሜ ታደሰ የተወለዱት ትግራይ አክሱም ውስጥ ነው፡፡ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በዓለም አቀፍ ግንኙነት በአሜሪካ፣ ሁለተኛውንም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ በኔዘርላንድ አምስተርዳም ዩኒቨርሲቲ ሠርተዋል፡፡ ወይዘሮ ሰሎሜ የመንግሥት ቃል አቀባይ፣ የቀድሞው የኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት ዋና ሥራ አስኪያጅ፣ በአሜሪካ የኢትዮጵያ ኤምባሲ የሚዲያና የፖለቲካ አማካሪ በመሆን አገልግለዋል፡፡ ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ጀንደር ዲፓርትመንትም አማካሪ በመሆን፣ እንዲሁም በሌሎች ዓለም አቀፍ ተቋማት ሠርተዋል፡፡ ኢመርጅ የተሰኘው የቢዝነስ…

Read More

‹‹በኢሕአዴግ ግምገማ ምንም የሚመጣ ለውጥ የለም›› አቶ ገብሩ አሥራት፣ የቀድሞ የኢሕአዴግ አመራርና የአረና ፓርቲ ሊቀመንበር

‹‹በኢሕአዴግ ግምገማ ምንም የሚመጣ ለውጥ የለም›› አቶ ገብሩ አሥራት፣ የቀድሞ የኢሕአዴግ አመራርና የአረና ፓርቲ ሊቀመንበር

‹‹በኢሕአዴግ ግምገማ ምንም የሚመጣ ለውጥ የለም›› አቶ ገብሩ አሥራት፣ የቀድሞ የኢሕአዴግ አመራርና የአረና ፓርቲ ሊቀመንበር በኦሮሚያና በአማራ ክልሎች ደም አፋሳሽ ግጭቶች ተከስተው በርካታ መሠረታዊ ጥያቄዎች እየቀረቡበት ባለበት ወቅት፣ ገዢው ፓርቲ ከተሃድሶ በኋላ ያለፉትን 15 ዓመታት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ ማካሄድ ጀምሯል፡፡ ግጭት ባስነሱት በርካታ ትዕይንተ ሕዝቦች እየተነሱ ያሉት ጥያቄዎች አብዛኛዎቹ ሕዝብ የሚያምንባቸው ብቻ ሳይሆኑ፣ ገዢው ፓርቲ ጭምር የማያምንባቸው ናቸው፡፡ በተለይ በሙስና፣ በመልካም አስተዳደር፣ በሰብዓዊ መብቶች አከባበር፣ በነፃነትና በፍትሐዊ የሀብት ክፍፍል ጥያቄዎች ላይ ድምፆች ጎልተው ተሰምተዋል፡፡ ገዢው…

Read More

‹‹በዓለም አቀፍ የግልግል ዳኝነት አስቸጋሪ መሰናክሎች መኖራቸው ባይካድም ኢትዮጵያ አግባብነት የሌላቸው ጥያቄዎች ሲቀርቡባት የመከላከል አቅም እንዳላት አሳይታለች››

‹‹በዓለም አቀፍ የግልግል ዳኝነት አስቸጋሪ መሰናክሎች መኖራቸው ባይካድም ኢትዮጵያ አግባብነት የሌላቸው ጥያቄዎች ሲቀርቡባት የመከላከል አቅም እንዳላት አሳይታለች››

‹‹በዓለም አቀፍ የግልግል ዳኝነት አስቸጋሪ መሰናክሎች መኖራቸው ባይካድም ኢትዮጵያ አግባብነት የሌላቸው ጥያቄዎች ሲቀርቡባት የመከላከል አቅም እንዳላት አሳይታለች›› ዶ/ር ዘውድነህ በየነ ኃይሌ፣ የግልግል ዳኝነት ሕግ ኤክስፐርትና ዓለም አቀፍ ጠበቃ ዶ/ር ዘውድነህ በየነ ኃይሌ ታዋቂ ኢትዮጵያዊ ጠበቃ ናቸው፡፡ ዶ/ር ዘውድነህ ሁለት የዶክትሬት ዲግሪዎች ያሏቸው ሲሆን፣ አንደኛውን በአሜሪካ ካሊፎርኒያ ከሚገኘው በርክሌ ዩንቨርሲቲ ሁለተኛውን ደግሞ ሩሲያ ከሚገኘው ሞስኮ ስቴት አካዳሚ ኦፍ ሎው አግኝተዋል፡፡ ዶ/ር ዘውድነህ ከካሊፎርኒያ ዩኒቨርሲቲ በሕግ የማስተርስ ዲግሪ (ኤልኤልኤም) እንዲሁም ሌላ ማስተርስ ዲግሪ በኢንተርናሽናል ኤንድ ኤርያ ስተዲስ…

Read More

‹‹ግብፆች በደንብ የነቁ ዕለት ወደ ትብብሩ ይመጣሉ›› አቶ ፈቅአህመድ ነጋሽ፣ የኢንትሮ ዋና ዳይሬክተር

‹‹ግብፆች በደንብ የነቁ ዕለት ወደ ትብብሩ ይመጣሉ›› አቶ ፈቅአህመድ ነጋሽ፣ የኢንትሮ ዋና ዳይሬክተር

‹‹ግብፆች በደንብ የነቁ ዕለት ወደ ትብብሩ ይመጣሉ›› አቶ ፈቅአህመድ ነጋሽ፣ የኢንትሮ ዋና ዳይሬክተር አቶ ፈቅአህመድ ነጋሽ የምሥራቅ ናይል የቴክኒክ የቀጣና ጽሕፈት ቤት (Eastern Nile Technical Regional Office/ENTRO) ዋና ዳይሬክተር ናቸው፡፡ አቶ ፈቅአህመድ ይህን ኃላፊነት ከሁለት ዓመት በፊት ከመረከባቸው በፊት ለብዙ ዓመታት በውኃ፣ መስኖና ኤሌክትሪክ ሚኒስቴር ውስጥ በተለያዩ ኃላፊነቶች ሠርተዋል፡፡ ከያዙት ኃላፊነት በተጨማሪ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብና የወሰን ተሻጋሪ ውኃዎችን በተመለከተ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱንና መንግሥትን የሚያማክረው የብሔራዊ ኤክስፐርቶች ፓናል ሰብሳቢም ናቸው፡፡ በአቶ ፈቅአህመድ የሚመራው ኢንትሮ ከስዊድን…

Read More
1 2