የትግራይ ሴቶችና የህወሓት ስኬት -የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታ

የትግራይ ሴቶችና የህወሓት ስኬት -የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታ

የትግራይ ህዝብ እንደ ህዝብ በህወሓት ዓላማ ዙሪያ ተደራጅቶ የታገለው፤ ሰብአዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶቹ እንዲከበሩ፣ ብሔራዊ መብቱን ለማረጋገጥ፣ ማህበራዊና ኦኮኖሚያዊ ለውጥ በማምጣት በአጠቃላይ ደግሞ የነበረውን ስርዓት ከመሠረቱ ለመለወጥ ነው። በትግሉ ሁሉም የትግራይ ህዝብ በህወሓት አላማ ተደራጅቶ በፅናት ታግሏል፤ ክቡር መስዋዕትነትም ከፍሏል። የትግራይ ሴቶችም እንደ ግማሽ የትግራይ ህዝብ  አካል እንደመሆናቸው በትግሉ የድርሻቸውን ፈፅመዋል። ህወሓት ከምስረታው ወቅት ጀምሮ የሴቶችን እኩልነት የማረጋገጥ አላማ ይዞና በፕሮግራሙም አስፍሮ የተነሳ ድርጅት ነው። ህወሓት ያለ ሴቶች የነቃ ተሳትፎ የትግራይ ህዝብ ትግል ለድል አይበቃም የሚል…

Read More

‹‹ሐረር ኢትዮጵያ››

‹‹ሐረር ኢትዮጵያ››

ከአዲስ አበባ በ552 ኪሎ ሜትር ርቀት በምሥራቁ ክፍል የምትገኘው ሐረር፣ 11ኛው የብሔር ብሔረሰቦችን በዓል እንድታዘጋጅ ከተመረጠች ጊዜ ጀምሮ ስታሰናዳቸው ከነበሩት መርሐ ግብሮች አንዱ የሆነውን ሙዚቃዊ ቴአትር በቀድሞው ስታዲየም የቀረበው በዋዜማ ነበር፡፡ ሙዚቃዊ ቴአትሩ ከቀድሞው የሐረር ከተማ ግንባታ አንስቶ ባለቤትነቷን ጨምሮ የሚያሳይ ነበር፡፡ በተለያየ ወቅት ያስተዳደሩት አሚሮች ከተማዋን እንዴት በፖለቲካ፣ በባህልና በንግድ ያስተዳድሯት እንደነበር ያሳያል፡፡ ቴአትሩን ለመመልከት የክልሉ ተወላጆች ትርኢቱ ከሚጀምርበት ሰዓት ቀደም ብለው ነበር በስታዲየሙ የተገኙት፡፡ ኃይለኛ ቅዝቃዜ በአካባቢው የነበረ ቢሆንም ተመልካቾቹ የተሰማቸው አይመስልም፡፡ ቴአትሩ…

Read More

የ‹‹መጥተህ ብላ›› ከተማ አፈ ታሪክ

የ‹‹መጥተህ ብላ›› ከተማ አፈ ታሪክ

ከአዲስ አበባ ሰሜን ምሥራቅ አቅጣጫ በደብረ ብርሃን መንገድ በ226 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የምትገኘው ከተማ ‹‹መጥተህ ብላ›› ትሰኛለች፡፡ በሰሜን ሸዋ ዞን የበረኸት ወረዳ መቀመጫ ከተማ የሆነችው መጥተህ ብላ በ1954 ዓ.ም. የአካባቢው ገዢ (አስተዳዳሪ) በነበሩት በአቶ ሀብተ ማርያም ዘቢር አማካይነት መመሥረቷ ይወሳል፡፡ አንዳንዶች ‹‹መጥተህ ብላ›› ሲባል ሁሉም እየመጣ የሚበላበት ከተማ ሲመስላቸው፣ ሌሎች ደግሞ መተህ ብላ (ደብድበህ ብላ) ማለት ነው ብለው ይገምታሉ፡፡ በሌላ በኩልም ስለአመሠራረቷና የስሟ አወጣጥ ከሚነገሩት አንዱ ከከተማዋ ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ የተገኘው መረጃ ነው፡፡ ለጊዜው ስማቸው…

Read More