ተከታታይ ስራን የሚጠይቀው ወጣቶችን ከኤች አይ ቪ ኤድስ የመታደግ ተግባር

ተከታታይ ስራን የሚጠይቀው ወጣቶችን ከኤች አይ ቪ ኤድስ የመታደግ ተግባር

በኢትዮጵያ በተለያዩ አካላት በተከናወኑ ዘርፈ ብዙ የኤች አይ አይ ቪ ስርጭት የመቀነስ ተግባራት የቫይረሱን ስርጭት እንደ ሃገር ከአስር በመቶ በላይ የነበረውን የቫይረሱን ስርጭት መጠን ወደ አንድ ነጥብ ሁለት በመቶ ማውረድ ተችሏል። የወረርሽኙ ስርጭት የተገታበት ሁኔታም ተፈጥሯል ፡፡ ይሁንና የኤች አይ ቪ ስርጭትን በመቀነስ የተገኘውን ይህን ስኬት በመመልከት በሕብረተሰቡ ዘንድ ቫይረሱ ጠፍቷል የሚል እሳቤ መፈጠሩን በቫይረሱ መከላከልና መቆጣጠር ስራ ላይ የሚሰሩ ባለሙያዎችና ተቋማትም እየጠቆሙ ናቸው። ይህም አመራሩም ሆነ ሕብረተሰቡ ለመከላከልና መቆጣጠር ስራው የሚሰጡትን ትኩረት እንዲቀንሱ ማድረጉን…

Read More

ባዮሎጂካል ጥቃት እና የኢትዮጵያ ዝግጁነት

ባዮሎጂካል ጥቃት እና የኢትዮጵያ ዝግጁነት

የባዮሎጂካል መሣሪያዎችን ማዘጋጀት እና መጠቀምን የሚያግድ ስምምነት በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አባል አገራት መካከል ተፈርሟል። ኢትዮጵያም ተቀብላ አጽድ ቃዋለች። ይሁንና ስምምነቱን ያልፈረሙ 12 አገራት ሲኖሩ፤ ከዚህ ውስጥ ኤርትራ፣ ጅቡቲ እና ደቡብ ሱዳን ይገኙበታል። በሌላ በኩል ስምምነቱን ፈርመው ካላጸደቁት ስድስት አገራት መካከል ግብጽ እና ሶማሊያ ይጠቀሳሉ። በሁለተኛው የዓለም ጦርነት አንዳንድ አገራት በምስጢር በእስረኞች ላይ የባዮሎጂካል መሣሪያ ተጠቅመው ሦስት ሺህ ሰዎች መግደላቸው በታሪክ ተመዝግቧል። እንደ አሜሪካው የደህንነት ቢሮ (FBI) መረጃ እ.አ.አ. በ2001 «አንትራክስ» የተሰኘው ባክቴሪያ በጅምላ ጨራሽነት መልክ…

Read More

አስተማማኝ ሰላምና መስተንግዶው ቱሪስቶችን መሳቡን ቀጥሏል

አስተማማኝ ሰላምና መስተንግዶው ቱሪስቶችን መሳቡን ቀጥሏል

ኢትዮጵያን ሲጎበኙ ለሦስተኛ ጊዜ ነው፡፡ በመጀመሪያው ጉብኝታቸው እንደ እአአ በ2003 የላሊበላ ውቅር አቢያተ ክርስቲያናትን፣ የአክሱም ሐውልቶችን እና የአክሱም ጽዮን ቤተክርስቲያን፣ የጎንደር ቤተ መንግሥት እንዲሁም ሰሜን ተራሮች ብሄራዊ ፓርክን ጎብኝተዋል፡፡ እንግሊዛዊው ዶክተር አለን ግሪጎር ኑሯቸው በለንደን ነው ፤ የተለያዩ የዓለም አገራትን ጎብኝተዋል፡፡ ከአስራ አራት ዓመታት በኋላ ወደ ኢትዮጵያ መጥተው ሰሞኑን የአክሱም ሐውልቶችን እና የአክሱም ማርያም ጽዮን ቤተክርስትያንን ሲጎበኙ አገኘኋቸው፡፡ በአገሪቱ የቱሪስት መዳረሻ አካባቢዎች ላይ መሠረታዊ ለውጦች ማየታቸውን የሚናገሩት ዶክተር አለን፣ ለዚህም በአክሱም ሐውልቶች ዙሪያ የተመለከቱትን ለውጥ…

Read More

ኤጀንሲው ከዓለም የምግብ ፕሮግራም የእህል ጥራት መጠበቂያ መሳሪያዎች ድጋፍ አገኘ

ኤጀንሲው ከዓለም የምግብ ፕሮግራም የእህል ጥራት መጠበቂያ መሳሪያዎች ድጋፍ አገኘ

የስትራቴጂክ መጠባበቂያ ምግብ ክምችት ኤጀንሲ ከዓለም የምግብ ፕሮግራም 600 ሺህ ዶላር ዋጋ ያላቸው የእህል ጥራት መጠበቂያ መሳሪያዎች ድጋፍ ተደረገለት። የእህል ጥራት መፈተሻ፣ ማበጠሪያና ማሸጊያ፣ መሰላል፣ ሚዛን፣ የተባይ ማጥፊያ መድሃኒት መርጫ፣ የአፍላቶክሲን መለኪያ፣ የደህንነት መጠበቂያና ሶስት ተሽከርካሪዎች ለኤጀንሲው ከተሰጡ መሳሪዎች መካከል ናቸው። በኤጀንሲው የጥራት ቁጥጥር ስራ አመራር ዳይሬክተር አቶ አለም ወልዴ “ኤጀንሲው ከተቋቋመ ረጅም ዓመት ቢሆነውም በአቅም ውስንነት ሳቢያ ረጅም ጊዜ ያገለገሉ የጥራት መፈተሻ መሳሪያዎቹን መቀየር አልቻለም” ብለዋል። በድጋፍ የተገኙት መሳሪያዎች ዘመናዊ በመሆናቸው ከውጭ የሚገቡና የአገር…

Read More

በአማራ ክልል ለህዳሴው ግድብ ግንባታ እየተደረገ ያለው ድጋፍ ከ1 ቢሊዮን 25 ሚሊዮን ብር በላይ ደርሷል

በአማራ ክልል ለህዳሴው ግድብ ግንባታ እየተደረገ ያለው ድጋፍ ከ1 ቢሊዮን 25 ሚሊዮን ብር በላይ ደርሷል

በአማራ ክልል ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ የሚደረገው የገንዘብ ድጋፍ ከ1 ቢሊየን 25 ሚሊየን ብር በላይ መድረሱ ተገለጸ፡፡ በክልሉ የግድቡ ግንባታ የመሰረት ድንጋይ የተቀመጠበት ስድስተኛው ዓመት  በዓል በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው ።በክልሉ የግድቡ ግንባታ ህዝባዊ ተሳትፎና ድጋፍ አስተባባሪ ምክር ቤት ጽህፈት ቤት የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ ጌትነት ይርሳው ትናንት ለጋዜጠኞች እንደገለጹት የግድቡ ግንባታ ከተጀመረበት ጊዜ አንስቶ የክልሉ ህዝብ ድጋፉን ሲያደርግ ቆይቷል፡፡ እስካሁንም  በቦንድ ግዥ እና በስጦታ የተደረገው የገንዘብ ድጋፍ   ከ1 ቢሊየን 25 ሚሊየን ብር በላይ…

Read More

ወገን ለወገን በሚል የአማራ ክልል በኦሮሚያ ክልል በድርቅ ለተጎዱ አካባቢዎች ድጋፍ አድርጓል።

ወገን ለወገን በሚል የአማራ ክልል በኦሮሚያ ክልል በድርቅ ለተጎዱ አካባቢዎች ድጋፍ አድርጓል።

ወገን ለወገን በሚል የአማራ ክልል በኦሮሚያ ክልል በድርቅ ለተጎዱ አካባቢዎች ድጋፍ አድርጓል።የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሚያ ክልል አርብቶ አደር አካባቢ በሆኑት የቦረና እና ምእራብ ጉጂ አካባቢ በድርቅ ምክንያት ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች ነው ድጋፉን ያደረገው።ድጋፉም 5 ሺህ ኩንታል ስንዴ እና አካባቢው ካጋጠመው ድርቅ እስኪያገግም ድረስ የሚያገለግሉ ሁለት የውሃ ማመላለሻ (ቦቴ) ተሽከርካሪዎች ናቸው። የአማራ ክልል የመንግስት ኩሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ሃላፊ አቶ ንጉሱ ጥላሁን የክልሉን መንግስት በመወከል ድጋፉን ስፍራው ድረስ በመጓዝ አስረክበዋል።በዚሁ ጊዜም የአማራ ህዝብ ለረጅም ጊዜ ወዳጁ…

Read More

በቆሼ በደረሰው አደጋ ለተጎጂ ቤተሰቦች የሚደረገው የገንዘብ ድጋፍ 76 ሚሊየን ብር ደርሷል

በቆሼ በደረሰው አደጋ ለተጎጂ ቤተሰቦች የሚደረገው የገንዘብ ድጋፍ 76 ሚሊየን ብር ደርሷል

በአዲስ አበባ ከተማ በተለምዶ ቆሼ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በደረሰ የቆሻሻ መደርመስ አደጋ ተጎጂ ለሆኑ ቤተሰቦች የሚደረገው የገንዘብ ድጋፍ 76 ሚሊየን ብር ደርሷል። በዛሬው እለት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች እና የአካዳሚክ እና አስተዳደር ሰራተኞች ከ2 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር በላይ ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስረክበዋል። የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር አድማሱ ጸጋዬ፥ ዩኒቨርሲቲው በአደጋው ለተጎዱ ወገኖች የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ተናግረዋል። በዛሬው እለት የኢትዮጵያ አየር መንገድ 1 ሚሊየን ብር፣ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን 600 ሺህ ብር እንዲሁም ሌሎች…

Read More

አሜሪካ ላፕቶፕ የጫኑ አውሮፕላኖች ወደ ሀገሯ እንዳይገቡ ከለከለች

አሜሪካ ላፕቶፕ የጫኑ አውሮፕላኖች ወደ ሀገሯ እንዳይገቡ ከለከለች

አሜሪካ ከስምንት የመካከለኛው ምስራቅ እና ሰሜን አፍሪካ ሀገራት የሚነሱ አውሮፕላኖች የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎችን ጭነው ወደ ሀገሪቱ እንዳይገቡ አገደች፡ ክልከላው ላፕቶፕ፣ ታብሌቶች፣ ካሜራ፣ ዲቪዲ እና የመሳሰሉትን ያካትታል፡፡የሞባይል ስልክ በክልከላው አልተካተተም፡፡የአሜሪካ የደህንነት ተቋም እንዳስታወቀው ክልከላው ያስፈለገው በመሳሪዎቹ የቦንብ ፍንዳታዎች እየተከሰቱ በመሆኑ ነው፡፡ለምሳሌነትም አይ ኤስ እና አልሻባብ በላፕቶፕ የፈፀሟቸውን ፍንዳታዎች አቅርበዋል፡፡በክልከላው ከአፍሪካ የግብፅ እና ሞሮኮ አየር መንገዶች፣ ከአረብ ሀገራት ደግሞ የሳዑዲ አረቢያ፣ ዮርዳኖስ፣ ቱርክ፣ ኳታር እና ዩናይትድ አረብ ኢምሬትስ ይገኙበታል፡፡ ዘገባው የቢቢሲ ነው፡፡

Read More

Emblem of Unity (Desta Hailu)

The Grand Ethiopian Renaissance Dam GERD is one example of how collaboration and unity between people can bring national success to a country. The project is almost reaching its 6th year anniversary since it was launched for the benefit of the riparian countries through fair utilization. This power generating dam is about to celebrate its 6th year anniversary since our great leader Ato Meles Zenawi launched the project on April 23, 2011. It is recently…

Read More

Strengthening Diplomatic Ties (Desta Hailu)

FDRE Prime minister Ato Hailemariam Desalegn went to Uganda and held a meeting that focused on peace, security, trade and investment between the two countries. At their meeting, they have agreed to start the work on the construction of a road that would connect the northeastern Uganda city ‘Karamodja’ to South Ethiopia through north Kenya. Side by side to this, South Sudan President Salva Kiir Mardiat reached agreement on various political, social and econoDesta Hailu…

Read More
1 2