የአለም ባንክ ለአፍሪካ የ57 ቢሊየን ዶላር ድጋፍ ለማድረግ ወሰነ

የአለም ባንክ ለአፍሪካ የ57 ቢሊየን ዶላር ድጋፍ ለማድረግ ወሰነ

የአለም ባንክ ለአፍሪካ የ57 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ ለማድረግ መወሰኑን አስታወቀ።ባንኩ በቀጣዮቹ ሶስት አመታት ነው ከስሀራ በታች የሚገኙ የአፍሪካ ሀገራት ለሚያካሂዱት የልማት ስራዎች ድጋፉን የሚያደርገው። ከአጠቃላይ ድጋፉ 45 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላሩ ከአለም አቀፉ የልማት ማህበርና የአለም ባንክ ፈንድ ለአለም ድሃ አገራት ከሚሰጠው እርዳታና ከወለድ ነፃ ብድር የሚገኝ ነው።የባንኩ ፐሬዝዳንት ጂም ዮንግ ኪም እንደገለፁት፥ ለግሉ ዘርፍ የኢንቨስትመንት ፍሰት እንዲውል ደግሞ 8 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር ተመድቧል። ከዚህም በተጨማሪ መካከለኛ የምጣኔ ሀብት እድገት ላስመዘገቡ የአህጉሪቱ ሀገራት ባንኩ 4…

Read More

ኢትዮጵያ በውጭ መገናኛ ብዙኃን እይታ

ኢትዮጵያ በውጭ መገናኛ ብዙኃን እይታ

ኢትዮጵያ በተለያዩ ዘርፎች እያከናወነች ያለውን ስኬታማ ተግባራት የተለያዩ ዓለምአቀፍ መገናኛ ብዙኃን በድረ–ገጾቻቸው ለንባብ አብቅተዋል። በተለይም በኢኮኖሚው መስክ እየታየ ያለው ለውጥ፣ የውጭም ሆነ የሀገር ውስጥ ባለሀብቶች በማከናወን ላይ ያሉት ተግባራት በዓለም ገበያ ተወዳዳሪ ሆነው ለመውጣት የሚያስችላቸውን አቅጣጫ እንደያዙ ዘገባዎቹ የዳሰሷቸው እውነታዎች ናቸው። ባለፈው ሳምንት መልካም ገጽታዎችን አጉልተው ካስነበቡት መካከል የተወሰኑትን እንዳስሳለን።  ለአፍሪካ የምግብ ዋስትና ለማረጋገጥ ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ወሳኝ ነው – ተመራማሪዎች የአፍሪካን ግብርና በዘመናዊ ቴክኖሎጂ ማገዝ ለዜጎቿ ዘላቂ የምግብ ዋስትና ለማረጋገጥ እንደሚያስችል ዴይሊ ኔሽን ዘገበ፡፡ ከአፍሪካ…

Read More

በደቡብ ሱዳን የመንገደኞች አውሮፕላን ተከሰከሰ

በደቡብ ሱዳን የመንገደኞች አውሮፕላን ተከሰከሰ

የመንገደኞች አውሮፕላን በደቡብ ሱዳን ዋኡ አውሮፕላን ማረፊያ መከስከሱ ተሰምቷል።አውሮፕላኑ 44 መንገደኞችን አሳፍሮ እንደነበር የተነገረ ሲሆን፥ በአደጋው አብዛኞቹ ተሳፋሪዎች ሳይሞቱ አይቀርም ተብሏል።የሀገሪቱ የኢንፎርሜሽን ሚኒስትር ቦና ጋውዴንሲዮ እስካሁን ባለው ሁኔታ 14 ተሳፋሪዎች ወደ ሆስፒታል ተወስደዋል ማለታቸውን ሜትሮ ዘግቧል። በጁባ የሚገኝ አይ የተሰኘ የሬዲዮ ጣቢያ አንድ ባለስልጣንን ጠቅሶ እንደዘገበው ዘጠኝ ሰዎች በህይወት ተርፈው ወደ ሆስፒታል ተወስደዋል።ለሬውተርስ አስተያየት የሰጡ የአደጋ ጊዜ ሰራተኛ ግን “አንድም የአውሮፕላኑ ተሳፋሪ አልሞተም፤ በርካቶቹ ግን ጉዳት ደርሶባቸዋል” ብለዋል።አውሮፕላኑ ከጁባ መነሳቱ እና በዋኡ አውሮፕላን ማረፊያ ሊያርፍ ሲሞክር የመከስከስ…

Read More

ትግራይ ክልል ችግር የታየባቸው 444 የሚሆኑት ከጽሁፍ ማስጠንቀቂያ እስከ ማሸግ የደረሰ እርምጃ መወሰዱን ገልጸዋል ፡፡

ትግራይ ክልል ችግር የታየባቸው 444 የሚሆኑት ከጽሁፍ ማስጠንቀቂያ እስከ ማሸግ የደረሰ እርምጃ መወሰዱን ገልጸዋል ፡፡

የትግራይ ክልል ጤና ቢሮ የህብረተሰቡን ጤና በሚጎዳ መልኩ ጤናና ጤና ነክ አገልግሎት ሲሰጡ አግኝቻቸዋለሁ ባላቸው ተቋማት ላይ እርምጃን መውሰዱን አስታወቀ፡፡ በትግራይ ጤና ቢሮ የምግብ፣ የመድሀኒትና የጤና እንክብካቤ ቁጥጥር የስራ ሂደት አስተባባሪ አቶ ባህረ ተካ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደተናገሩት፤ በክልሉ የሚገኙ 3 ሺህ 999 ሆቴሎች ፣ ምግብ ቤቶች ፣ሬስቶራንትና ካፍቴሪያዎች ላይ የቁጥጥር ስራ ተካሂዷል፡፡ በቁጥጥር ሂደቱ ችግር የታየባቸው 444 የሚሆኑት ከጽሁፍ ማስጠንቀቂያ እስከ ማሸግ የደረሰ እርምጃ መወሰዱን ገልጸዋል ፡፡ከዚህ ቀደም የጽሁፍ ማስጠንቀቂያ ተሰጥቷቸውም ማረም ባልቻሉ 14…

Read More

በአዲስ አበባ በቀጣይ ሁለት ወራት 20 ሺህ ወጣቶች ወደ ስራ ይገባሉ

በአዲስ አበባ በቀጣይ ሁለት ወራት 20 ሺህ ወጣቶች ወደ ስራ ይገባሉ

በአዲስ አበባ በመጀመሪያው ዙር ተመዝግበው በስልጠና ላይ የሚገኙ 20 ሺህ ወጣቶች በቀጣይ ሁለት ወራት ወደ ስራ ይገባሉ ተባለ።ከተመደው የ10 ቢሊየን ብር ተንቀሳቃሽ ፈንድ ከ419 ሚሊየን ብር በላይ የደረሰው የከተማው አስተዳደር የወጣቶችን ችግር ለመፍታት የተያዘውን እቅድ ተግባራዊ ለማድረግ በከንቲባው የሚመራ ኮማንድ ፖስት አቋቁሟል። የአዲስ አበባ ከተማ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ሀላፊ አቶ ንጋቱ ዳኛቸው እንደገለጹት፥ በመጀመሪያው ዙር 20 ሺህ ወጣቶች ተለይተው ወደ ስልጠና ገብተዋል። ስልጠናው በ30 ኮሌጆችና ማሰልጠኛ ተቋማት እየተሰጠ ሲሆን 66 የሙያ ዘርፍ አማራጮችም ተለይተው ቅድመ…

Read More

ሶማሊያውያኑ ሙሽሮች የሰርጋቸውን ወጪ በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ለገሱ

ሶማሊያውያኑ ሙሽሮች የሰርጋቸውን ወጪ በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ለገሱ

ሶማሊያውያኑ ጥንዶች የሰርጋቸውን ወጪ በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ለግሰዋል፡፡ ከጋልካሲዮ አካባቢ የተገኙት እነኝህ ጥንዶች ሊባን እና አይሻ ይባላሉ፡፡ሙሽሮቹ ለመጋባት የቆረጡት ቀን ደርሶ ትዳር ሲመሰርቱ በሰርጉ ስም ለድግስ እና ለሌሎች ወጪዎች የታቀደውን ሁሉ ገንዘብ ማባከን ነው በሚል ለሌላ በጎ ዓላማ አቀዱት፡፡በዚህም ሳያበቁ ገንዘቡን ለድርቅ ተጎጂዎች የተለያየ ድጋፍ ማድረጋቸው ነው የተገለጸው፡፡ “የተባረከውን ጋብቻችንን ስንፈፅም የተራቡትንም በማሰብ ሊሆን ይገባል” በሚል ነው እርዳታውን ያደረጉት ተብሏል፡፡የሰርጉን ወጭ ለመሸፈን በተዘጋጀው ገንዘብ ለድርቅ ተጎጂ ሶማሊያውያን ውሃ፣ ምግብ እና የህክምና ቁሳቁስ ገዝተው አበርክተዋል፡፡ ሙሽሮቹ…

Read More

የኢትዮዽያ ፈርስቱ ቢንያም ከበደ – ወዴት እየሄድክ ነው?

የኢትዮዽያ ፈርስቱ ቢንያም ከበደ – ወዴት እየሄድክ ነው?

የኢትዮዽያ ፈርስቱ ቢንያም ከበደ – ወዴት እየሄድክ ነው?( Begashaw K) ለረጅም ዓመታት ተከታትዬሃለሁ። ስለብርጭቆው ግማሽ ውሃ መያዝ እንጂ ስለብርጭቆው ግማሽ ባዶ መሆን ማውራት የማትወድ ሰው የነበርክበትን ዘመን በደንብ አስታውሰዋለሁ። ሆኖም ፣ እንደሰራ አይገድል እንዲሉ ፣ በውል ባልተረዳሁት ምክንያት ላለፉት የተወሰኑ ጊዜያት ያለህ አቋም በግልጽ ተለውጧል። አጥር ላይ ሆነህ ከዚህ እና ከዚያ የወገኑ ዘገባዎችን እይታዎችን በማቅረብም ነበር የቀደመ ቦታህን መልቀቅ የጀመርከው። ይሄንን ሁናቴ/አካሄድ “ምናልባት ኢህአዴግ ባይሆንለት እና ተቃዋሚው በለስ ቢቀናው ፣ ተቃውሜም ነበር እኮ” ለማለት እና…

Read More

The pink to my blue

The pink to my blue (Bereket Gebru) After taking training in conflict management a few weeks back, I have still hangover on the idea that conflicts are inevitable. They are a product of opposing interests and irreconcilable differences. These natural phenomena can bring about an opportunity and they are not always negative in nature. Turning them into an opportunity, however, depends on how we handle them.   Having read the article by Ismail Mohammed Abdi…

Read More

Economic integration heading to reality in the Horn

Economic integration heading to reality in the Horn (Gemechu Tussa) It is known that Ethiopia, sharing borders with Djibouti, Eritrea, Kenya, Somalia, South Sudan and Sudan, is a landlocked country striving to emerge as one of the fastest emerging economies worldwide. Recognition of the need to mutually develop with neighboring countries, it has been struggling for the past twenty five years to bring economic cooperation and integration among the people in the Horn Region.   …

Read More

ዓመት ሳይሞላ ታፍነው ተወስደው ያልተመለሱ ህጻናት ቁጥር ከ100 በላይ ሆኗል

ዓመት ሳይሞላ ታፍነው ተወስደው ያልተመለሱ ህጻናት ቁጥር ከ100 በላይ ሆኗል

በጋምቤላ ክልል አንድ ዓመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ የደቡብ ሱዳን የሙርሌ ታጣቂዎች ሰሞኑን ለ3ኛ ጊዜ ባደረሱት ጥቃት 28 ሰዎች ገድለው፣ 43 ህፃናትን አፍነው መውሰዳቸው ታውቋል፡፡ መንግሥት ሐሙስ ዕለት 6 ህፃናትን ማስመለሱን አስታውቋል፡፡ መጋቢት 3 እና 4 2009 ዓ.ም መነሻቸውን ደቡብ ሱዳን ያደረጉ ከ1 ሺህ በላይ የሚሆኑ የታጠቁ የሙርሌ ጎሳ አባላት ድንበር ጥሰው ወደ ጋምቤላ ጉጅ እና ጆር አካባቢዎች ዘልቀው በመግባት ጥቃቱን መፈፃማቸውን የጋምቤላ ክልላዊ መንግስት የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ቻል ቻን ለሮይተርስ በሰጡት ቃል አረጋግጠዋል፡፡ የደቡብ ሱዳን…

Read More