መግባባት ያልታየበት የኢህአዴግና የተቃዋሚ ፓርቲዎች ውይይት

መግባባት ያልታየበት የኢህአዴግና የተቃዋሚ ፓርቲዎች ውይይት

ኢህአዴግ በአገር አቀፍ ከሚገኙ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች እና ፓርቲዎቹ በሚኖራቸው የመወያያ አጀንዳዎች ላይ ለመደራደር የሚያስችላቸው ቅድመ ሁኔታዎች ላይ መወያየት ከጀመሩ ሁለት ወራት ተቆጥረዋል። ፓርቲዎቹ ድርድሩ በምን መንገድ መካሄድ እንዳለበት የየራሳቸውን ሃሳብ በጽሑፍ በማቅረብ ወደ አንድ አቋም ለመድረስም በተለያየ ጊዜ ውይይት አድርገዋል። በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ፓርቲዎቹ የካቲት 30 ቀን 2009 ዓ.ም አድርገውት በነበረው ስብሰባ በይደር አቆይተውት የነበረውን «ተቃዋሚ ፓርቲዎች ከኢህአዴግ ጋር በተናጠል ወይስ ፓርቲዎቹ በሚወክሏቸው ሰዎች ሃሳቦቻቸውን አቅርበው ውይይት ይደረግ በሚልና ፓርቲዎቹ ከኢህአዴግ…

Read More

መንግስት ጉዳት የደረሰባቸውን ዜጎች መልሶ ለማቋቋም ትኩረት ሰጥቶ ይሰራል – ም/ጠ/ሚ ደመቀ መኮንን

መንግስት ጉዳት የደረሰባቸውን ዜጎች መልሶ ለማቋቋም ትኩረት ሰጥቶ ይሰራል – ም/ጠ/ሚ ደመቀ መኮንን

የኢፌዴሪ መንግስት ከየትኛውም አጀንዳ በላይ በቆሻሻ መደርመስ አደጋ ጉዳት የደረሰባቸውን ዜጎች መልሶ ለማቋቋም ትኩረት ሰጥቶ ይሰራል አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ አስከሬን ከቆሻሻው በመለየት ሟቾች በክብር እንዲያርፉ ላደረጉት የአካባቢው ወጣቶች እና ነዋሪዎች ምስጋናቸውን አቅርበዋል።በዛሬው እለትም በአደጋው ቤተሰቦቻቸውን ያጡትን ሀዘንተኞች በስፍራው ተገኝተው አፅናንተዋል። አቶ ደመቀ በተለይም አብዛኞቹ ሟቾቹ ሴቶች እና ህፃናት እንዲሁም በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ የሚኖሩ የህብረተሰብ ክፍሎች መሆናቸው ሀዘኑን የበለጠ ልብ የሚሰብር አድርጎታል ብለዋል። የሀዘኑ ተጋሪ የሆነው መንግስትም ጉዳት የደረሰባቸውን ዜጎች…

Read More

መንግሥት፤ ንግዱ ቀርቶበት በቅጡ ይምራን?

መንግሥት፤ ንግዱ ቀርቶበት በቅጡ ይምራን?

መንግስት ቢዝነስ ውስጥ ሲገባ – እጥረት፣ ወረፋና ኪሳራ አይቀሬ ናቸው – የ11 ቢ. ብር የወጣቶች የሥራ ፈጠራ ፈንድ – “በጥናት ነው በድፍረት?” – ከኢህአዴግ ጋር በድርድሩ እስከ መጨረሻው ለዘለቀ የ1ሚ.ሽልማት!! የአሜሪካ አዲሱ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ … በ7 አገራት ላይ ያሳለፉት ወደ አገሪቱ ያለመግባት ክልከላ፣ በፍ/ቤት መታገዱን ሰማችሁልኝ አይደል? (አሜሪካ ምንጊዜም አሜሪካ ናት!!) ቢሊዬነሩ ትራምፕ ሆኑ፣የሃርቫርድ ምሩቁ ኦባማ … ግራ ዘመሞቹ ዲሞክራቶች ሆኑ፣ ቀኝ ዘመሞቹ ሪፐብሊካን – በአሜሪካ አንድ የማይለወጥ ነገር አለ – የህግ የበላይነት!!  (ማንም…

Read More

‹‹በድንበር ምክንያት ክልሎችን እያጋጨ ያለው የእኛው አመራር ነው››

‹‹በድንበር ምክንያት ክልሎችን እያጋጨ ያለው የእኛው አመራር ነው››

ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ የ2009 ዓ.ም. የስድስት ወራት የሥራ አፈጻጸማቸውን ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሐሙስ መጋቢት 7 ቀን 2009 ዓ.ም. ካቀረቡ በኋላ ከምክር ቤቱ አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽ ሰጥተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፓርላማው ያደረጉትን ቆይታ የተከታተለው ዮሐንስ አንበርብር በፖለቲካዊ ጉዳዮች ላይ የሰጡትን ማብራሪያ እንደሚከተለው አሰናድቶታል፡፡ ጥያቄ፡- በአገሪቱ አንዳንድ አካባቢዎች ማለትም በኦሮሚያና በኢትዮጵያ ሶማሌ፣ በኦሮሚና በቤንሻንጉል ጉሙዝ፣ በአማራና በትግራይ ክልሎች አዋሳኝ ደንበሮች ጋር በተገናኘ ያልተመለሱና ለረዥም ዓመታት የሚንከባለሉ የሕዝብ ጥያቄዎች ለግጭት…

Read More