ኢትዮጵያ በኤርትራ ላይ አዲስ የፖሊሲ አማራጭ እንደምትከተል ጠቅላይ ሚኒስትሩ አስታወቁ

ኢትዮጵያ በኤርትራ ላይ አዲስ የፖሊሲ አማራጭ እንደምትከተል ጠቅላይ ሚኒስትሩ አስታወቁ

ኢትዮጵያ ላለፉት 15 ዓመታት በኤርትራ ጉዳይ ላይ ስታራምድ የቆየችውን ፖሊስ በመቀየር ዘላቂ ሰላምን የሚፈጥር የፖሊሲ አማራጭ በቅርቡ ተግባራዊ እንደምታደርግ፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ አስታወቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ይህንን የገለጹት ሐሙስ መጋቢት 7 ቀን 2009 ዓ.ም. ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የስድስት ወራት ሪፖርታቸውን ባቀረቡበት ወቅት ነው፡፡ በምክር ቤቱ የሕግ፣ ፍትሕና አስተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ ገብረ እግዚአብሔር አርዓያ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ያቀረቡበት ጥያቄ፣ ‹‹የሻዕቢያ መንግሥት እኩይ ተግባርን እስከ መቼ ነው ማስታመም የምንችለው?›› የሚል ነበር፡፡…

Read More

ህንድ የአንድ ቢሊዮን ዶላር ብድር ለኢትዮጵያ እንደምታቀርብ አስታወቀች

ህንድ የአንድ ቢሊዮን ዶላር ብድር ለኢትዮጵያ እንደምታቀርብ አስታወቀች

በሦስተኛው የህንድ አፍሪካ የትብብር ፎረም ቃል በተገባው መሠረት፣ ህንድ በአምስት ዓመት ውስጥ ለአፍሪካ እንደምትሰጥ ቃል ከገባችው የአሥር ቢሊዮን ዶላር ብድር ውስጥ የኢትዮጵያ ድርሻ ከአንድ ቢሊዮን ዶላር በላይ እንደሚሆን አስታወቀች፡፡ ታንዛኒያ የ1.115 ቢሊዮን ዶላር ብድር ቃል ተገብቶላታል፡፡ ከጥቂት ቀናት በፊት በህንድ ርዕሰ ከተማ ኒውዴልሒ በተካሄደውና የህንድ የኢንዱስትሪዎች ኮንፌደሬሽን ከህንድ የኤክስፖርትና ኢምፖርት ባንክ (ኤግዚም ባንክ ኦፍ ኢንዲያ) ጋር በመሆን ዘንድሮ ለ12ኛ ጊዜ ባዘጋጁት፣ የህንድና የአፍሪካ የአጋርነት ፕሮጀክት ጉባዔ ወቅት እንደተገለጸው፣ ኢትዮጵያና ታንዛኒያ ትልቁን የብድር ድርሻ የያዙ አገሮች…

Read More

የመንግሥት ልማት ድርጅቶችን በቦርድ የሚመሩ ኃላፊዎች ቁጥር በግማሽ እንዲቀንስ ተደረገ

የመንግሥት ልማት ድርጅቶችን በቦርድ የሚመሩ ኃላፊዎች ቁጥር በግማሽ እንዲቀንስ ተደረገ

ከዚህ ቀደም የመንግሥት የልማት ድርጅቶችን በቦርድ አመራርነት ሲያስተዳድሩ የነበሩ ሚኒስትሮችና ሚኒስትር ዴኤታዎችን ቁጥር በግማሽ እንደቀነሰ ይፋ ያደረገው የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ሚኒስቴር፣ ነባር ሚኒስትሮችን ከቦርድ አመራርነት በማንሳት በምትካቸው ከትምህርት ተቋማትና ከሌሎች የሙያ መስኮች የተውጣጡ ባለሙያዎችን በቦርድ ማሳተፍ እንደጀመረ አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ሰሞኑን በጠራው ስብሰባ ወቅት በርካታ ሚኒስትሮችና ሚኒስትር ዴኤታዎች የተገኙ ሲሆን፣ የበርካታ ድርጅቶች አመራሮችም ተሳትፈዋል፡፡ በስብሰባው ወቅት በቀረበ ጥናት መሠረት የመንግሥት የልማት ድርጅቶች በሚፈለገው ደረጃ ውጤታማ ሊሆኑ ካልቻሉባቸው ምክንያቶች መካከል በቦርድ አመራርነት የሚሾሙ ኃላፊዎች ደካማ ሚና ተጠቅሷል፡፡…

Read More

ደቡብ ሱዳን ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት ይበልጥ አጠናክራ ትቀጥላለች- ፕሬዝደንት ሳልቫኪር

ደቡብ ሱዳን ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት ይበልጥ አጠናክራ ትቀጥላለች- ፕሬዝደንት ሳልቫኪር

የደቡብ ሱዳኑ ፕሬዝደንት ሳልቫኪር ማያርዲት ሃገራቸው ደቡብ ሱዳን ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ሁለንተናዊ ግንኙነት ይበልጥ አጠናክራ እንደምትቀጥል ተናገሩ፡፡ፕሬዝደንቱ ይህን የተናገሩት ከጠቅላይ ሚኒስትር  ኃይለማርያም ደሳለኝ የተላከ ደብዳቤን በቤተመንግስታቸው በተቀበሉበት ወቅት ነው፡፡ ፕሬዝደንት ኪር በአዲስ አበባ ጉብኝትና ውይይት ካደረጉ በኋላ ኢትዮጵያና ደቡብ ሱዳን አብረው መስራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ዙሪያ በርካታ የትብብር ስምምነቶችን መፈራረማቸው ይታወቃል፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትር  ኃይለማርያም ደሳለኝን መልዕክት ለፕሬዝደንቱ ያስረከቡት የጠቅላይ ሚኒስትሩ ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ብርሃነ ገብረክርስቶስ እንዳሉት መልዕክቱ የተፈራረሟቸውን የትብብር ስምምነቶች መተግበርና ሁለቱ ሃገራት ግንኙነታቸውን ይበልጥ ማጠናከር…

Read More

ማሰልጠኛ ተቋሙን በኔልሰን ማንዴላ ስም ለመሰየም አቅድ መያዙ ተዘገበ

ማሰልጠኛ ተቋሙን በኔልሰን ማንዴላ ስም ለመሰየም አቅድ መያዙ ተዘገበ

የፌደራል ፖሊስን መደበኛና የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ማዕከልን በዕውቁ የነፃነት ታጋይ ኔልሰን ማንዴላ(ማዲባ) ስም ለመሰየም ዕቅድ መያዙን አይ ኦ ኤል ድረ-ገፅ ዘግበ።እኤአ በ1961 ኔልሰን ማንዴላ ወታደራዊ ስልጠና የወሰዱበት ይኸው ተቋም አሁን የፖሊስ ኦፊሰሮች ስልጠና እየተሰጠበት እንደሚገኝ በዘገባው ተመልክቷል። የማዕከሉ ኮማንደር አለሙ ገብረየስ እንዳሉት የነፃነት ታጋዩ ኔልሰን ማንዴላ በማዕከሉ ለሶስት ወራት ስልጠና የወሰዱ ሲሆን ከከፍተኛ የጦር ጄኔራሎች ጋርም የምስጢር ስብሰባ ያከናውኑበት ነበር። በተጨማሪም ማንዴላ የተኩስና ሌሎች ልምምዶችንም ያደርጉ እንደነበር ኮማንደሩ ተናግረዋል። የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ኦፊሰር አቶ ዳንኤል…

Read More

ፓርቲዎች በቀጣይ የክርክርና የድርድር መድረክ የአደራዳሪ ጉዳይ ላይ ሳይስማሙ በቀጠሮ ተለያይተዋል

ፓርቲዎች በቀጣይ የክርክርና የድርድር መድረክ የአደራዳሪ ጉዳይ ላይ ሳይስማሙ በቀጠሮ ተለያይተዋል

22ቱ ሀገር አቀፍ የፖለቲካ ፓርቲዎች በቀጣይ የክርክር እና የድርድር መድረክ የአደራዳሪ ጉዳይ ላይ ሳይስማሙ በቀጠሮ ተለያይተዋል። ፓርቲዎቹ ዛሬ ባካሄዱት ውይይት ከዚህ በኋላ በሚካሄዱ ድርድሮች ላይ ሶስተኛ ወገን አደራዳሪ ይኑር አይኑር በሚለው ጉዳይ ላይ ለመወሰን ነበር የተገናኙት። በውይይቱ ሁሉም ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች ድርድሩ በገለልተኛ እና ነጻ አደራዳሪዎች ይመራ የሚል ሀሳብ እቅርበዋል። ገዢው ፓርቲ ኢህአዴግ ድርድሩ በፖለቲካ ፓርቲዎች በዙር ይመራ የሚል ሀሳብ በማቅረብ፤ ከሶስተኛ ወገን የሚመጣ አደራዳሪ አያስፈልግም የሚል አቋሙን አንጸባርቋል። ፓርቲዎቹ በዚህ ርዕሰ ጉዳይ ላይ ስድስት…

Read More

ኢትዮ ቴሌኮም የሞባይል ኢንተርኔት ሲቋረጥ ያልተጠቀሙበትን ሂሳብ መጠቀም የሚያስችል አሰራር ተግባራዊ አደረገ

ኢትዮ ቴሌኮም የሞባይል ኢንተርኔት ሲቋረጥ ያልተጠቀሙበትን ሂሳብ መጠቀም የሚያስችል አሰራር ተግባራዊ አደረገ

ኢትዮ ቴሌኮም የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ተከትሎ የሞባይል ዳታ ኢንተርኔት አገልግሎት ሲቋረጥ ደንበኞች ያልተጠቀሙበትን ሂሳብ መልሰው የሚጠቀሙበትንና የአገልግሎት መጠቀሚያ ጊዜውን ማራዘም የሚያስችል ስርዓት ተግባራዊ ማድረጉን አስታውቋል። ደንበኞች ያልተጠቀሙበትን ቀሪ ሂሳብና የሚያበቃበትን የአገልግሎት ጊዜ ወደ *804# በመደወል ማወቅ የሚችሉበት ስርዓት መመቻቸቱን ኩባንያው ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያደረሰው መረጃ ያመለክታል። በዚህም መሰረት ለቅድመ ክፍያ፣ ለቢዝነስ ሞባይል ተጠቃሚዎች፣ ለድምጽና ዳታ ጥቅል አገልግሎት እንዲሁም ለገበታ ጥቅል እና የስጦታ አገልግሎት ደንበኞች የአገልግሎት መጠቀሚያ ጊዜን አራዝሟል። ለሞባይል ድህረ ክፍያ ዳታ አገልግሎት የዳታ ብቻ…

Read More

የኦሮሚያ ክልል ድርቅ-ፈተናዎች፣ መልካም ተሞክሮዎች እና ጉራማይሌ ገፅታዎች

የኦሮሚያ ክልል ድርቅ-ፈተናዎች፣ መልካም ተሞክሮዎች እና ጉራማይሌ ገፅታዎች

የኦሮሚያ ክልል መንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ የጋዜጠኞች ቡድንን በመያዝ ከየካቲት 21ቀን 2009 ዓ.ም ጀምሮ ለ10 ቀናት በክልሉ ድርቅ በተከሰተባቸው ቦረና እና ጉጂ ዞኖች ጉብኝት አድርጎ ነበር፡፡ ለመሆኑ እነዚህ ድርቅ የፀናባቸው አካባቢዎች ገፅታ ምን ይመስላል? ድርቁን ለመመከት የህዝቡ፣ የመንግሥት እና አርብቶ አደሩ የጋራ ጥረት ምን ገፅታ አለው? ድርቁ ያስከተለው ተፅዕኖስ ምን ያህል ነው? በቀጣይ ምን መሠራት አለበት? በሚለው ላይ አርብቶ አደሩ፣ ባለሙያዎችና የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች የሰጡትን አስተያየት እንደሚከተለው አጠናቅረናል፡፡ በጉጂ ዞን ጉሚእርዳሎ፣ ሊበን፣ ሳባቦሩ እና አጋዋዩ…

Read More

በአገራችን የዕዳ ጫና ወደ መካከለኛ ደረጃ ደርሷል» – ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ

በአገራችን የዕዳ ጫና ወደ መካከለኛ ደረጃ ደርሷል» – ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ

የሁለተኛው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ከአምና ጀምሮ በአምስት ዓመቱ የመካከለኛ ጊዜ ውስጥ በማጠናቀቅ ለሀገሪቱ ራዕይ መሳካት ወሳኙን ድርሻ እንዲይዝ ተደርጐ የተቀረፀ ነው፡፡ በተያዘው ዓመትም የተከናወኑ ተግባራት በልማት ዕቅዱ አተገባበር ምዕራፍ በዚህ ዓመት ለማሳካት የተያዙትን ግቦች ከዳር በማድረስ የታጠሩ ብቻ ሳይሆን ባለፈው ዓመት አጋጥመውን በነበሩ ልዩ ልዩ ተግዳሮቶች ምክንያት የተጓደሉ ጉዳዮች ለማካካስ ተብሎ የተቀመጠውንም አቅጣጫ ታሳቢ አድርጓል፡፡ ከዚህ አኳያ አጠቃላይ የኢኮኖሚ ጉዳዮች ላይ ትኩረት በማድረግና በሌሎችም የኢኮኖሚና ማህበራዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረውን የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ…

Read More

ከጥልቅ ኃዘናችን ባሻገር

ከጥልቅ ኃዘናችን ባሻገር

ሰሞኑን እኛ ኢትዮጵያውያን ጥልቅ ሀዘን ተሰምቶናል። ወዲህ በአዲስ አበባ ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ በተለምዶ ቆሼ እየተባለ ከሚጠራው አካባቢ ልብ የሚሰብር አስደንጋጭ መርዶ ሰምተናል። እስከ ትናንት ማምሻ ድረስ ያለው መረጃ እንደሚያመለክተው በአካባቢው የሚጠራቀመው የቆሻሻ ክምር መናድ 113 ዜጎቻችንን ቀጥፎብናል። መሰንበቻውን ደግሞ በጋምቤላ ክልል የደቡብ ሱዳን የሙርሌ ጎሳ አባላት ዳግም ድንበር ጥሰው በመግባት 18 ዜጎችን ገድለዋል፤ 30 ህጻናትን አፍነው በመውሰድ ጎጆዎችን አቃጥለዋል የሚል መረጃ እየወጣ ነው ። ይህም ይበልጥ ሀዘንና ትካዜ እንዲሰማን አድርጓል። መንግሥት በአዲስ አበባ በተለምዶ…

Read More
1 2