እንግሊዝ በተለያዩ የልማት ዘርፎች ከኢትዮጵያ ጋር መስራት እንደምትፈልግ ገለጸች

እንግሊዝ በተለያዩ የልማት ዘርፎች ከኢትዮጵያ ጋር መስራት እንደምትፈልግ ገለጸች

እንግሊዝ በተለያዩ የልማት ዘርፎች ከኢትዮጵያ ጋር መስራት እንደምትፈልግ የሃገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን ገለጹ።ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ የእንግሊዙን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ በዚህ ወቅት እንዳሉት፥ እንግሊዝ ሃገሪቱ በልማትና ኢንቨስትመንት ዘርፍ የምታደርገውን እንቅስቃሴ በመደገፍ በጋራ መስራት ትፈልጋለች። ሃገሪቱ የምታከናውናቸውን የልማት ተግባራት በመደገፍ የእንግሊዝ ባለኃብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋያቸውን እንዲያፈሱ ለማድረግ ከመንግስት ባለፈ በግላቸው ጥረት እንደሚያደርጉም ተናግረዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በበኩላቸው፥ ሁለቱ ሃገራት ግንኙነታቸውን በማጠናከር የእንግሊዝ ባለኃብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋያቸውን…

Read More

መንግሥት ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር የሚያደርገው ውይይት ይደነቃል – የአውሮፓ ኅብረት

መንግሥት ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር የሚያደርገው ውይይት ይደነቃል – የአውሮፓ ኅብረት

መንግሥት ከተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር የሚያደርገውን ውይይት የአውሮፓ ኅብረት በአድናቆት እንደሚመለከተው የኅብረቱ ምክትል ፕሬዝዳንት ፌደሪካ ሞግኸሪኒ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ከአውሮፓ ኅብረቱ ምክትል ፕሬዝዳንት ፌደሪካ ሞግኸሪኒ ጋር በስትራቴጂካዊ አጋርነት ዙሪያ በጽህፈት ቤታቸው ተወያይተዋል። የኅብረቱ ምክትል ፕሬዝዳንት ፌደሪካ ሞግኸሪኒ እንደተናገሩት ኅብረቱ ከኢትዮጵያ ጋር ባለው ስትራቴጂካዊ ግንኙነት ዙሪያ ሠፋ ያለ ውይይት ተደርጓል።ኅብረቱ በሁሉም ዘርፎች በሚባል ደረጃ ከኢትዮጵያ ጋር አጋርነት እንዳለውና ይህንንም ይበልጥ ለማጠናከር ሥምምነት ላይ መድረሳቸውን ገልጸዋል። በዚህም መሰረት በአገሪቱ ባለው የፖለቲካ ጉዳይ በጋራ ለመሥራት ከጠቅላይ…

Read More

ኢትዮጵያ በአባይ ውሃ አጠቃቀም ዙሪያ ያደረገችው ውይይት ውጤታማ ነው -ውጭ ጉዳይ

ኢትዮጵያ በአባይ ውሃ አጠቃቀም ዙሪያ ያደረገችው ውይይት ውጤታማ ነው -ውጭ ጉዳይ

ኢትዮጵያ የአባይ ውሃን ከተፋሰሱ አገራት ጋር በፍትሃዊነት ለመጠቀም ስታደርግ የነበረው ውይይት ውጤታማ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለአውሮፓ ህብረት ልዑካን ገለጸ።ሚኒስትር ደኤታዋ ወይዘሮ ሂሩት ዘመነ ከአውሮፓ ህብረት የልዑካን ቡድን አባላት ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል። የቡድኑ አባላት ከአባይ ውሃ አጠቃቃም፣ በአገሪቱ ስላለው የሰብዓዊ መብት አያያዝ፣ ከዜጎች ሥራ ዕድል ፈጠራና ኢትዮጵያ በቀጣናው ሰላምና መረጋጋት ዙሪያ እየተጫወተች ስላለው ሚና ጥያቄዎችን አንስተዋል። ወይዘሮ ሂሩት በሰጡት ማብራሪያ ”በአባይ ግድብ ዙሪያ ኢትዮጵያ ወንዙን በጋራ መጠቀም በሚቻልበት ዙሪያ ተከታታይ ውይይት ስታደርግ ቆይታለች” ”ውይይቱም…

Read More

መረጃ ለዴሞክራሲ ግንባታ ንጹህ አየር ነው-የኢፌዴሪ ኮሙኒኬሽን ጉ/ ጽ/ቤት ሀላፊ ሚኒስትር ዶክተር ነገሬ ሌንጮ

መረጃ ለዴሞክራሲ ግንባታ ንጹህ አየር ነው-የኢፌዴሪ ኮሙኒኬሽን ጉ/ ጽ/ቤት ሀላፊ ሚኒስትር ዶክተር ነገሬ ሌንጮ

የአማራ ብዙኃን መገናኛ ድርጅት መለያ የሆነውን የከተሞች መድረክ ኘሮግራም የከተማ ኗሪዎችና አመራሩን ፊት ለፊት በማገናኘት በልማትና በመልካም አስተዳደር ጉዳዮች ላይ እንዲመክሩ እያደረገ ይገኛል፡፡ ድርጅቱ ኘሮግራሙን የበለጠ አጠናክሮ ለመቀጠል የሚቻልበትን ግብዓት ለማግኘትና የእስካሁኑን አካሄድ ለመገምገም ያስችል ዘንድ ሃገር አቀፍ ሲምፖዚየም ዛሬ በባህር ዳር ከተማ አካሂዷል፡፡በመድረኩ የተገኙት የኢፌዴሪ ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ሀላፊ ሚኒስቴር ዶክተር ነገሬ ሌንጮ እንዳሉት መረጃ ለዴሞክራሲ ግንባታ ንጹህ አየር ነው፡፡የዴሞክራሲ ግንባታ በሚዲያ ይገነባል ፣ሲገነባም ህዝቡን መምሰል አለበት፡፡ሚዲያውም የህዝቡን ድምጽ መስማት አለበት፣ሀሳቡን የሚያንሸራሽር ማህበረሰብ ሲፈጠርም…

Read More

የዓለም ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ

የዓለም ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ

እጅግ የተከበሩ የዓለም ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ በሰሜን ሸዋ በምትገኘው አንኮበር ላይ ጥቅምት 13 ቀን 1925 ዓ/ም ከአባታቸው አቶ ተክሌ ማሞ እና ከእናታቸው ከወይዘሮ ፈለቀች የማታወርቅ ተወለዱ። የጠላት የግፍ ወረራ እና እልቂት ያስከተለውን የሰው፣ የንብረት እና የባህል ጥፋት ገና በህጻንነት ዕድሜያቸው የተመለከቱት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ከነጻነት በኋላ ሃገራቸውን እንደገና እንዴት መገንባት እንደሚቻል ሲያወጡ እና ሲያወርዱ ከቆዩ በኋላ ዋናው እና ቀዳሚው ጉዳይ እውቀት መሸመት መሆኑን የተረዱት ገና በልጅነት እድሜያቸው ነበር ፡፡ ግንዛቤያቸውን በማሳደግም በማዕድን ምሕንድስና…

Read More

በኦሮሚያ ክልል ከ8 ሺህ በላይ ወጣቶች ማዕድን በማምረት ስራ ላይ ተሰማሩ

በኦሮሚያ ክልል ከ8 ሺህ በላይ ወጣቶች ማዕድን በማምረት ስራ ላይ ተሰማሩ

በኦሮሚያ ክልል ከ8 ሺህ በላይ ወጣቶች ማዕድን በማምረት ስራ ላይ መሰማራታቸው ተገለፀ።ወጣቶቹ መንግስት ባመቻቸው የማዕድን ዘርፍ በምስራቅ ሸዋ፣ በአሪሲ ዞን እና በቢሾፍቱ ተደራጅተው ነው ወደ ስራ የገቡት። የክልሉ የወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ሃላፊ አቶ ሃብታሙ ሃይለሚካኤል ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደተናገሩት፥ የክልሉ መንግስት ከፌዴራል መንግስት ጋር በመተባበር ባመቻቸው ማዕድን የማምረት ዘርፍ ወጣቶቹ ባሳለፍነው ሳምንት ወደ ስራ ገብተዋል። ለፋብሪካ ሲሚንቶ ግብአት የሚረከቡ እንደ ደርባ እና ዳንጎቴ የመሳሰሉት ድርጅቶች ለወጣቶቹ የማምረቻ ማሸነሪ ግብአት ማቅረባቸውንም ነው ሀላፊው የገለጹት። በዚህ መልኩ…

Read More

ፕሬዝዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ አደጋ የደረሰባቸውን ሰዎች ጎበኙ

ፕሬዝዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ አደጋ የደረሰባቸውን ሰዎች ጎበኙ

መንግስት በአደጋው በጠፋው የህይወትና የንብረት ውድመት ማዘኑን ፕሬዝዳንቱ ገልጸዋል፡፡ከተጎጂ ቤተሰቦች ጎን በመሆን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወገኖቻችንን ለመታደግና በዘላቂነት ለማቋቋም የሚያካሂደውን እንቅስቃሴ መንግስት ይደግፋል ብለዋል፡፡የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶ/ር አዲሱ ገ/እግዚአብሄርም አደጋው የደረሰበትን ቦታ እና ተጎጂዎችን ጎብኝተዋል፡፡

Read More

የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በቆሸ በደረሰው አደጋ ለተጎዱ ዜጎች ማቋቋሚያና ለሟች ቤተሰቦች ድጋፍ የሚውል የ 5 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ፡፡

የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በቆሸ በደረሰው አደጋ ለተጎዱ ዜጎች ማቋቋሚያና ለሟች ቤተሰቦች ድጋፍ የሚውል የ 5 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ፡፡

የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በቆሸ በደረሰው አደጋ ለተጎዱ ዜጎች ማቋቋሚያና ለሟች ቤተሰቦች ድጋፍ የሚውል የ 5 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለከተማ በተለምዶ ቆሸ ተብሎ በሚጠራው ስፍራ በዜጎቻችን ላይ ድንገተኛ የአፈር መደርመስ አደጋ የክልሉ መንግስት ቀደም ሲል የተሰማውን ሀዘን መግለፁ ይታዎቃል፡፡ የክልሉ መንግስት የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ ንጉሱ ጥላሁን ዛሬ ማለዳ በአቫንቲ ሆቴል በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ እንደገለፁት በደረሰው አደጋ የክልሉ መንግስትና ህዝብ ከፍተኛ ሀዘን የተሰማቸው መሆኑን ገልፀዎል፡፡ አቶ…

Read More

Concerns on sensationalizing Oromo-Somali border issues

Concerns on sensationalizing Oromo-Somali border issues (Tesfaye Lemma) Sometimes we encounter with equivocal portrayals in the media irrespective of the very moral and legal objectives of the media. In the same token, Journalistic professionalism has been fading away from time to time. This is true in most media, including the well known international ones. Some media houses wrote “conflict resolution” as one of their editorial values, but failed to give it a priority rather they…

Read More

Finalizing GERD & attracting power investment

Finalizing GERD & attracting power investment (Fekadu W.) On March 08, 2017 COMESA reported that, Genale Dawa III Dam is near to completion which will enhance Ethiopia’s energy capacity. It said the Dam is targeting to generate more than 250MW. The project, built on the Genale Dawa River at a cost of USD 451mn, will raise the country’s electricity installed generating capacity to 4, 541MW. Dr. Sileshi Bekele, Minister of Water, Irrigation and Electricity Ministry…

Read More
1 2