ትራምፕ ወታደራዊ በጀቱን በ10 በመቶ ጭማሪ ለማሳደግ እቅድ አቀረቡ

ትራምፕ ወታደራዊ በጀቱን በ10 በመቶ ጭማሪ ለማሳደግ እቅድ አቀረቡ

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ዓመታዊ ወታደራዊ በጀቱ በ10 በመቶ እንዲያድግ እቅድ አቅርበዋል፡፡የትራም አስተዳደር የበርካታ ተቋማትን በጀት የሚቀንስበትን ሰነድ ዛሬ ምሽት ለአሜሪካ ኮንግረስ ያቀርባል፡፡ ትራምፕ ዓመታዊ የወታደራዊ በጀቱም በ10 በመቶ ለማሳደግ አልመዋል፡፡ለወታደራዊ ሥራዎች የሚውለው በጀትም 54 በሊየን ዶላር ጭማሪ ይኖረዋል ተብሏል፡፡ ለመከላከያ ኃይሉ ተጨማሪ ኤፍ-35 ተዋጊ ጀቶችን እና የባህር መርከቦች ለማቅረብ ማለማቸው የወታደራዊ በጀቱ ጭማሪ እንዲያሳ አድርገዋል፡፡ፕሬዚዳንቱ በበጀት እቅዳቸው የአካባቢ ጥበቃ ተቋምን ጨምሮ የበርካታ መስሪያ ቤቶች በጀት ለመቀነስ ማሰባቸውም ተነግሯል፡፡ ለዲፕሎማሲና ለውጭ እርዳታዎች የሚውሉ ወጪዎችም በበጀት…

Read More

አዲስ የተገኘው የጡት ካንሰር መድሃኒት ከ5 ተጠቂዎች 1 እንደሚያድን ተገለፀ

አዲስ የተገኘው የጡት ካንሰር መድሃኒት ከ5 ተጠቂዎች 1 እንደሚያድን ተገለፀ

ተመራማሪዎች የመፈወስ አቅሙ ሻል ያለ እና ከአምስት የጡት ካንሰር ተጠቂዎች አንድ መታደግ የሚችል መድሃኒት ማግኘታቸውን አስታውቀዋል።በአሁኑ ጊዜ በባዮሎጂካል ቴራፒ የሚሰጠው ህክምና የጡት ካንሰር ጉዳትን ለመቀነስ በብቸኝነት በመሰጠት ላይ የሚገኝ አማራጭ ነው።ሆኖም ግን ተመራማሪዎች አዲስ አገኘነው ያሉት የጡት ካንሰር መድሃኒት በርካታ ሴቶችን እንደሚጠቅም አስታውቀዋል።እንደ ተመራማረዎቹ ግምትም አዲሱ መድሃኒት ከአምስት የጡት ካንሰር ተጠቂዎች አንድ ተጠቃሚ ያደርጋል። በመድሃኒቱ በእንግሊዝ ብቻ 10 ሺህ የሚደርሱ ሴቶች በየዓመቱ ተጠቃሚ እንደሚሆኑም ነው ተመራማሪዎቹ ያስታወቁት።መድሃኒቱ በአሁኑ ጊዜም BRCA1 ወይም BRCA2 ዘረ መል ላላቸው…

Read More

Enheed – Connecting Ethiopian-Canadian youths with their homeland

Enheed – Connecting Ethiopian-Canadian youths with their homeland

Enheed is an organization that bridges gaps between Ethiopia and generations of its diaspora youth living in Canada, and throughout the world. Enheed is the Amharic phrase for “let’s go”. Initially published in Tap Magazine Issue 8 At one time in my life, the distance between Ethiopia and myself was not something only to be measured in distance. It was something I could measure in the form of the longing I felt from oceans away….

Read More

የይሓ ጥንታዊ ቤተመቅደስና መካነ ቅርሶች ኢትዮጵያ የ3 ሺህ ዘመን ታሪክ እንዳላት ምስክር ናቸው

የይሓ ጥንታዊ ቤተመቅደስና መካነ ቅርሶች ኢትዮጵያ የ3 ሺህ ዘመን ታሪክ እንዳላት ምስክር ናቸው

የይሓ ጥንታዊ ቤተመቅደስና መካነ ቅርሶች ኢትዮጵያ የሦስት ሺህ ዘመን ታሪክ እንዳላት ይበልጥ ምስክርነት የሚሰጡ መሆናቸውን የቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ በጀርመን የአርኪኦሎጂ ኢንስቲትዩት ባለሙያዎች ላለፉት ስምንት ዓመታት ዕድሳት ሲደረግለት የቆየው የይሓ ቤተ መቅደስ (ቤተ ሙክራብ) በመጠናቀቁ ከትናንት ጀምሮ ለቱሪስት አገልግሎት ክፍት ሆኗል፡፡ 14 ሜትር ከፍታ ያለው ቤተ መቅደስ ስነ ሕንጻው የተለየና ሲሚንቶም ሆነ ሌላ የማያያዣ ግብአት ሳይኖረው ጥርብ ድንጋዮች እርስ በራሳቸው ተሳስረው ከሦስት ሺህ ዓመታት በላይ ዕድሜ ያስቆጠረ ነው፡፡ የቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር…

Read More

ከዓድዋ ምን – እንዴት እንማር?

የዓድዋ ድል የፓን አፍሪካኒዝም መሰረት መሆኑን የኢትዮጵያውያንን የአድዋ ውሎ ከዘከሩ የታሪክ ጠበብት መካከል የዋሽንግተኑ የታሪክ ሊቅ ፕሮፌሰር ራየሞንድ ጆናስ “ዘ ባትል ኦፍ አድዋ–አፍሪካን ቪክትሪ ኢን ዘ ኤጅ ኦፍ ኢምፓየር” በሚለው ጽሁፋቸው አስፍረዋል፡፡ ፕሮፌሰሩ፤ በዚህ ጽሁፋቸው የአድዋ ድል ለአፍሪካውያን ቅኝ አገዛዝን ታግሎ መጣል እንደሚቻል ያሳየ፤ የኢትዮጵያንም ታላቅነት ያስመሰከረ ስለመሆኑ ደጋግመው ያወሳሉ፡፡ “ዓድዋ ለእኔ ነጻነቴ ነው፤ ክብሬም ነው፤” የሚሉት የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማህበር ፕሬዚዳንት ልጅ ዳንኤል ጆቴ መስፍን፤ በ1888 ዓ.ም የዓድዋ ድል የኢትዮጵያውያንን ጀግንነት ያሳየ ብቻ…

Read More

ኢትዮጵያ በሰላም ማስከበር እያደረገች ያለውን ጥረት እንግሊዝ እንደምትደግፍ ገለጸች

ኢትዮጵያ በሰላም ማስከበር እያደረገች ያለውን ጥረት እንግሊዝ እንደምትደግፍ ገለጸች

ኢትዮጵያ በቀጣናና በአህጉር ደረጃ ሰላም ለማስከበር የምታደርገውን ጥረት እንደምትደግፍ እንግሊዝ ገለጸች።የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ የእንግሊዝ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰንን ዛሬ በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። በውይይቱ ወቅት ሁለቱ አገሮች የጋራ አቋም በሚይዙባቸው አለም አቀፍ ጉዳዮች፣ በልማት፣ በጸጥታ፣ በኢኮኖሚ ትብብር፣ በንግድና ኢንቨስትመንት ዙሪያ አብሮ ለመስራት መስማማታቸው ነው የተገለጸው። ኢትዮጵያ በአፍሪካ ሰላምና መረጋጋትን ለመፍጠር የምታደርገውን ጥረት የእንግሊዙ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አድንቀዋል። ለአፍሪካና ሌሎች የዓለም አገሮች ወሳኝ ሚና እየተጫወተችም መሆኑን ነው የተናገሩት።ኢትዮጵያ በሰላም ማስከበርና ሌሎች ዘርፎች…

Read More

ጥልቅ ተሃድሶው በአመለካከትና በተግባር የታዩ ችግሮችን አርሟል–ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም

ጥልቅ ተሃድሶው በአመለካከትና በተግባር የታዩ ችግሮችን አርሟል–ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም

በጥልቀት የመታደስ ሂደቱ በአመለካከትና በተግባር የታዩ ህፀፆችን እያስተካከለ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ ገለጹ፡፡ጠቅላይ ሚኒስትሩ የመንግስትን ያለፉት 6 ወራት አፈጻጸም ሪፖርት ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሲያቀርቡ ጥልቅ ተሃድሶው በአመለካከት የታዩ ዝንባሌዎችን በማስተካከልና በተግባር የታዩ ስህተቶችንና ብልሹ አሰራሮችን በማረም ውጤት አስገኝቷል ብለዋል፡፡ በመሪው ድርጅት ኢህአዴግ የተለኮሰው የጥልቅ ተሃድሶ ግምገማ በቀጣይ የሃገሪቱን ፈጣን እድገትና የተሃድሶ ጉዞ ለማስቀጠል መግባባት የተደረሰበትና ወደ ተግባርም ለመግባት ምቹ ሁኔታ የተፈጠረበት መሆኑን አንስተዋል፡፡ ሂደቱ በአንድ ጊዜ ተጀምሮ የሚያልቅ ሳይሆን በሂደት በስራ ውስጥም ሆኖ…

Read More

«የአፍሪካውያንን ጥቅም የማያስከብር ኀብረት ፋይዳ የለውም»- አዲሱ የአፍሪካ ኀብረት ሊቀመንበርና የጊኒ ፕሬዚዳንት አልፋ ኮንዴ

«የአፍሪካውያንን ጥቅም የማያስከብር ኀብረት ፋይዳ የለውም»- አዲሱ የአፍሪካ ኀብረት ሊቀመንበርና የጊኒ ፕሬዚዳንት አልፋ ኮንዴ

የአጀንዳ 2063 ስኬት በወጣቶች ተሳታፊነትና ተጠቃሚነት ላይ ይወሰናል የአፍሪካ ኀብረት የአፍሪካውያንን መብቶችና ጥቅሞች ለማስጠበቅ ከመቼውም በበለጠ ጊዜ በትኩረት መስራት እንዳለበት የጊኒ ፕሬዚዳንትና አዲሱ የአፍሪካ ኀብረት ተመራጭ ሊቀመንበር አልፋ ኮንዴ አስታወቁ፡፡ የበለፀገች አፍሪካን ዕውን ለማድረግ የተቀረጸው አጀንዳ 2063 ስኬታማ የሚሆነው የአህጉሪቱ ወጣቶች ተሳትፎና ተጠቃሚነት ሲረጋገጥ መሆኑን ተሰናባቿ የአፍሪካ ኀብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ገለጹ፡፡ በአፍሪካ ኀብረት አዳራሽ ትናንት የተጀመረው የኀብረቱ 28ኛው ጉባኤ የጊኒ ፕሬዚዳንት አልፋ ኮንዴን የወቅቱ የአፍሪካ ኀብረት ሊቀመንበር አርጎ መርጧቸዋል፡፡ ሊቀመንበሩ ለጉባዔው ባደረጉት የመጀመሪያ ንግግር እንደገለጹት፤…

Read More

ሼክ መሀመድ አሊ አላሙዲን እና ቤተሰቦቻቸው በቆሼ በደረሰው አደጋ ለተጎዱ ወገኖች የ40 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረጉ

ሼክ መሀመድ አሊ አላሙዲን እና ቤተሰቦቻቸው በቆሼ በደረሰው አደጋ ለተጎዱ ወገኖች የ40 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረጉ

ሼክ መሀመድ አሊ አላሙዲን እና ቤተሰቦቻቸው በቆሼ በደረሰው አደጋ ለተጎዱ ወገኖች የ40 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረጉየሚድሮክ ኢትዮጵያ እህት ኩባንያዎች እና የሚድሮክ ኢትዮጵያ ሊቀ መንበር ሼክ መሃመድ ሁሴን አሊ አላሙዲን እና ቤተሰቦቻቸው በአዲስ አበባ ቆሼ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ለተጎዱ ወገኖች የሚውል የ40 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረጉ። ድጋፉንም የደርባ ሲሚንቶ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ሃይሌ አሰግዴ በዛሬው እለት ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስረክበዋል።ዛሬ የተደረገው ድጋፍ አደጋው ከደረሰ በኋላ ኮሚቴ ተቋቁሞ ድጋፍ እንዲደረግ በታዘዘው መሰረት የተደረገ መሆኑን ስራ…

Read More

የትራፕ የጉዞ ክልከላ ውሳኔ ዳግም በፍርድ ቤት ተሻረ

የትራፕ የጉዞ ክልከላ ውሳኔ ዳግም በፍርድ ቤት ተሻረ

የሃዋይ የፌዴራል ፍርድ ቤት ትራምፕ በ6 አገራት የጣሉትን የጉዞ ክልከላ በድጋሚ ውድቅ ማድረጉ ተገለጸ፡ሀሙስ ምሽት ተግባራዊ እንደሚሆን ይጠበቅ የነበረው የትራምፕ የጉዞ እገዳ ውደቅ የተደረገው ለአገሪቱ ደህንነት ሲባል መሆኑን የአሜሪካ ዲስትሪክት ዳኛ ዴሪክ ዋትሰን ገልጸዋል፡፡ ፕሬዝዳንት ትራምፕም የዳኛውን ውሳኔ ከሚገባው በላይ የተጋነነ ነው በማለት አጣጥለዉታል፡፡ትራምፕ በ6  አገራት ጥለውት የነበረው የጉዞ ክልከላ ህግ ለ90 ቀናት እንዲሁም ለስደተኞች 120 ቀናት ወደ አሜሪካ እንዳይገቡ የሚከለክል መሆኑ ይታወሳል፡፡በጥር ወር ወጥቶ የነበረው ተመሳሳይ ህግ ግራ መጋባትንና ተቃውሞን በመፍጠሩ በሲያትል ዳኛ ውድቅ…

Read More
1 2