የጎረቤቶቻችን ወደብ የእኛም ወደብ ነው!

የጎረቤቶቻችን ወደብ የእኛም ወደብ ነው!

በዓለም ዙሪያ ያሉ አገራት በተለይም የበለጸጉቱ በሺዎች የሚቆጠሩ ወታደራዊ ሰፈሮች በሌሎች አገሮች ዘንድ እንዳላቸው መረጃዎች ያሳያሉ። ከእነዚህ መካከልም በሌሎች አገራት ግዛት ውስጥ በርካታ የጦር ሰፈርና ማዛዣዎች በመገንባት ልዕለ ሃያሏ አገረ አሜሪካን የሚስተካከላት የለም። የፔንታጎን መረጃ እNደሚያሳየው፤ አሜሪካ እ.አ.አ እስከ 2015 ስምንት መቶ ወታደራዊ ሰፈሮችን በሌሎች አገሮች ገንብታለች። ሁለተኛው የዓለም ጦርነት ካበቃ 72 ዓመታት፤ የኮሪያ ጦርነትም ከተቋጨ ከ65 ዓመታት በኋላ አሜሪካ በጀርመን 174፣ በጃፓን 113፣ በደቡብ ኮሪያ ደግሞ 83 የጦር ሰፈር እንዳላት ሲታሰብ አገሮች ለወታደራዊ ሰፈሮች…

Read More

ብዝሃነት በህብረ-ብሄራዊ የፌዴራል ስርዓት

ብዝሃነት በህብረ-ብሄራዊ የፌዴራል ስርዓት

(በእውነቱ ብላታ – ሚኒስትር ዲኤታ) የህብረ-ብሄራዊነት ዋነኛ መገለጫዎች ከሆኑ አበይት ጉዳዮች የብሄር፤ የቋንቋ፤ የሀይማኖት እና የባህል ብዝሃነትግንባር ቀደም ተጠቃሾች ናቸው፡፡ ብዝሃነት በህብረ-ብሄራዊ የፌዴራል ስርዓት ውስጥ በሂደት የግድ መፈጠርየሚገባው ነው፡፡ ብዝሃነት ልዩነቶችን በሚያስተናገድ ሥርዓት ውስጥ ከህብረ-ብሄራዊ ውበትነት አልፎ የስርዓቱዋልታና ማገር እንዲሁም ምሰሶ ሆኖ በልዩነት ውስጥ ያለውን አንድነት ያጠናክራል፡፡ ብዝሃነት በተሻለ ደረጃ ግልጽነትን ስለሚፈጥር የኪራይ ሰብሳቢነት፤ የጠባብነትና የትምክህት እንዲሁም የፀረ ሰላምኃይሎችን መደበቂያ ዋሻ ለመናድ ምቹ ሁኔታዎችን የመፍጠር እድሉ ከፍተኛ ነው፡፡ የዘርፋ ጠቢባን ብዝሃነትከባድና አድካሚ ማህበራዊና ፖለቲካዊ ሂደት…

Read More

ልማታዊ ባለሀብቶችን በአግባቡ በማስተናገድ የኢንዱስትሪ ልማት ሽግግሩን ማፋጠን ይገባል… የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር

ልማታዊ ባለሀብቶችን በአግባቡ በማስተናገድ የኢንዱስትሪ ልማት ሽግግሩን ማፋጠን ይገባል… የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር

ልማታዊ ባለሀብቶችን በአግባቡ ከማስተናገድ ባለፈ እውቀትና ልምድ በመቅሰም የኢንዱስትሪ ልማት ሽግግሩን ማፋጠን እንደሚገባ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አስታወቁ።የክልሉ ምክር ቤት በስድስተኛ መደበኛ ጉባኤ የዛሬ ውሎው በአስፈጻሚ አካላት ሪፖርት ላይ ሰፊ ምክክር በማድረግ ሪፖርቱን አጽድቋል። ርዕሰ መስተዳድሩ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው በጉባኤው አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች በሰጡት ማብራሪያ እንደገለጹት፣ ባለፉት ወራት በድርጅትና በመንግስት የተካሄደው የተሃድሶ ንቅናቄ ጠንካራ ተቋማዊ አደረጃጀት መፍጠር አስችሏል። የተፈጠረው አደረጃጀት በክልሉ ለሰላም መታጣትና አለመረጋገት ምክንያት የነበረውን የመልካም አስተዳደርና የልማት ጥያቄዎች ፈጥኖ ለመፍታት የሚያስችል መሆኑን ተናግረዋል።…

Read More

የቱርክ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ በእንፋሎት ኃይል ዘርፍ መሰማራት እንደሚፈልጉ ገለጹ

የቱርክ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ በእንፋሎት ኃይል ዘርፍ መሰማራት እንደሚፈልጉ ገለጹ

የቱርክ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ በእንፋሎት ኃይልና በሴራሚክ ማምረት ስራዎች ለመሰማራት ፍላጎት እንዳላቸው ገለጹ።ባለሃብቶቹ ዛሬ ከፕሬዚዳንት ሙላቱ ተሾመ ጋር በፕሬዚዳንት ጽህፈት ቤት ውይይት አድርገዋል።ባለሃብቶቹ በእንፋሎት ኃይል፣ በቆዳና ቆዳ ውጤቶች እንዲሁም በሴራሚክ ሥራ ላይ ለመሰማራት ነው ፍላጎት ያላቸው። ቀደም ብሎ ኢትዮጵያ ለቱርክ ባለሃብቶች ያቀረበችው ማበረታቻና በሥራቸው ውጤታማ መሆናቸው መዋዕለ ንዋያቸውን ለማውጣት ለመፈለጋቸው በምክንያት ተጠቅሷል። በኢትዮጵያ የቱርክ አምባሳደር ፋቲህ ዩሉሶይ፥ ፕሬዚዳንት ሙላቱ በቱርክ ከወራት በፊት ያደረጉት ጉብኝት ባለሃብቶቹ ወደ ኢትዮጵያ እንዲመጡ ካደረጉ ምክንያቶች ተጠቃሽ መሆኑን አውስተዋል።ፕሬዚደንት ሙላቱ ከቱርክ አቻቸው…

Read More

የጂቡቲው ፕሬዚዳንት ከነገ ጀምሮ በኢትዮጵያ ይፋዊ የስራ ጉብኝት ያደርጋሉ

የጂቡቲው ፕሬዚዳንት ከነገ ጀምሮ በኢትዮጵያ ይፋዊ የስራ ጉብኝት ያደርጋሉ

የጂቡቲው ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጌሌህ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ነገ አዲስ አበባ ይገባሉ።ፕሬዚዳንት ጌሌህ ከነገ ጅምሮ ለሶስት ቀናት በኢትዮጵያ በሚያደርጉት ይፋዊ የስራ ጉብኝት፥ የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት ይበልጥ ስለማጠናከር ከጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ጋር ይመክራሉ።ፕሬዝዳንቱ ከፕሬዚዳንት ሙላቱ ተሾመ እና ሌሎች ባለስልጣናት ጋር እንደሚወያዩ ይጠበቃል። በህዝብ ተወክዮች ምክር ቤት ተገኝተው ንግግር የሚያደርጉም ይሆናል።የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አቶ ተወልደ ሙሉጌታ፥ የፕሬዚዳንቱ ጉብኝት የኢኮኖሚ ወህደት ለመፍጠር የተጀመረውን እንቅስቃሴ ይበልጥ የሚያጠናክር ነው ብለዋል። ኢትዮጵያ እና ጂቡቲ የጀመሩትን የኢኮኖሚ ውህደት እንቅስቃሴ…

Read More

በቆሼ የደረሰውን አደጋ መንስኤ የሚያጣራ ቡድን ተቋቁሟል፤ የሟቾቹ ቁጥርም 113 ደርሷል

በቆሼ የደረሰውን አደጋ መንስኤ የሚያጣራ ቡድን ተቋቁሟል፤ የሟቾቹ ቁጥርም 113 ደርሷል

በአዲሰ አበባ ከተማ ቆሼ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ቅዳሜ እለት በደረሰው አደጋ የሟቾች ቁጥር 113 መድረሱ ተገለጸ።የአዲስ አበባ ከንቲባ ድሪባ ኩማ ማምሻውን በሰጡት መግለጫ፥ ፍለጋው ወደ መጠናቀቅ ደርሷል፤ በፍለጋው የአካባቢው ህብረተስብ ከፍተኛ ርብርብ አድርጓል ብለዋል። በተለይም የአካባቢው ወጣቶች በፍለጋው ወቅት ያደረጉት ድጋፍ ከፍተኛ ነው ያሉት ከንቲባው፤ የአካባቢው ህብረተሰብ እና ለወጣቶች ምስጋናቸውን አቅርበዋል።ከንቲባው አያይዘውም፥ የአደጋው መንስኤ ከሀገር ውስጥ እና በውጭ ሀገራት ባለሙያዎች እንደሚጣራ አስታውቃል። መንስኤውን ለማጥናትም ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና ከአሜሪካው ቴክሳስ ዩኒቨርሲቲ የተወጣጡ ባለሙያዎች ቡድን መቋቋሙን…

Read More

በቆሼ የደረሰውን አደጋ መንስኤ የሚያጣራ ቡድን ተቋቁሟል፤ የሟቾቹ ቁጥርም 113 ደርሷል

በቆሼ የደረሰውን አደጋ መንስኤ የሚያጣራ ቡድን ተቋቁሟል፤ የሟቾቹ ቁጥርም 113 ደርሷል

በአዲሰ አበባ ከተማ ቆሼ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ቅዳሜ እለት በደረሰው አደጋ የሟቾች ቁጥር 113 መድረሱ ተገለጸ።የአዲስ አበባ ከንቲባ ድሪባ ኩማ ማምሻውን በሰጡት መግለጫ፥ ፍለጋው ወደ መጠናቀቅ ደርሷል፤ በፍለጋው የአካባቢው ህብረተስብ ከፍተኛ ርብርብ አድርጓል ብለዋል። በተለይም የአካባቢው ወጣቶች በፍለጋው ወቅት ያደረጉት ድጋፍ ከፍተኛ ነው ያሉት ከንቲባው፤ የአካባቢው ህብረተሰብ እና ለወጣቶች ምስጋናቸውን አቅርበዋል።ከንቲባው አያይዘውም፥ የአደጋው መንስኤ ከሀገር ውስጥ እና በውጭ ሀገራት ባለሙያዎች እንደሚጣራ አስታውቃል። መንስኤውን ለማጥናትም ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና ከአሜሪካው ቴክሳስ ዩኒቨርሲቲ የተወጣጡ ባለሙያዎች ቡድን መቋቋሙን…

Read More

Industrial Parks promote our competitive advantage

Industrial Parks promote our competitive advantage (BereketGebru) The cornerstone for the construction of industrial parks in Amhara and Tigray regions was laid in the cities of Bure and Humera respectively. Other constructions will also commence in the near future in Zeway and Sidama. The latter two are expected to process agro-products, pushing the transformation from an agrarian economy to an industrial one a bit further. Access to major markets, infrastructure, cheap skilled labour and incentive…

Read More

Ethiopia: the indomitable force of peace in the horn of Africa

Ethiopia: the indomitable force of peace in the horn of Africa (BereketGebru) After the declaration of the state of emergency in Ethiopia, the instability and unrest in some parts of the country fell under control through the cooperation of the public and the government. Those who considered the fatal circumstances under the unrest as a tool to promote their political goals were left disappointed when instantaneous calm swept all across the country. Ethiopians are peace…

Read More

Burning the Floor with Demon

Burning the Floor with Demon (Amen Teferi) I read the callous piece Mr. Ismail Mohammed Abdi has written on the stubborn and intermittent conflicts between the inhabitants of the Oromo-Somali borderlands. Well, the sloppy article: “Shedding Light on the Recent Violence in the Border Areas between Somali and Oromia Regions of Ethiopia” has a skewed rendition of the reality that it intends to purport. It is unfortunate to see a person scribbling a piece that…

Read More
1 2 3