ጉዞ ወደ አባገዳ ምድር

ጉዞ ወደ አባገዳ ምድር

የገዳ ስርዓት ምንጭ ብቻ አይደሉም፤ ይልቁንም ዛሬም ድረስ የኦሮሞን ባህል  ጠብቀው ማቆየት መቻላቸው መላያቸው ነው፤ ቦረናዎች። ዘንድሮ ግን ፈታኝ ጉዳይ ገጠማቸው፤ ቦረና እና ጉጂ በድርቅ ተጎብኝተዋል። ሊሸጡአቸው የሚሳሱላቸው፣ ከልጆቻቸው ለይተው የማያዩአቸው ከብቶቻቸው ዓይናቸው እያየ ሲሞቱም ተመልክተዋል። በዚህም ክፉኛ አዝነዋል። መንግስት እያደረገላቸው ያለውን ድጋፍ አጠናክሮ እንዲቀጥልም ይጠይቃሉ፣ ቦረናና የቦረና ምድር። በቦረናና አከባቢው የተከሰተው ድርቅ ምን ጉዳት እንዳስከተለ፣ እንዴትስ ችግሩን ለማቃለል ድጋፍ እየተደረገ እንደሆነ ለማወቅ የጋዜጠኞች ቡድን የካቲት 21 ቀን 2009 ማልዶ ተነሳ። ቡድኑን ወደ ስፍራው እንዲያመራና…

Read More

የቀድሞዋ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ-መንበር ሽኝት ተደረገላቸው

የቀድሞዋ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ-መንበር ሽኝት ተደረገላቸው

ተሰናባቿ የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀ-መንበር ዶክተር ንኮሳዛና ዲላሚኒ ዙማ አህጉሪቱን ለማስተሳሰር ያደረጉት ጥረት የሚበረታታ እንደነበር ፕሬዝዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ ተናገሩ።የስራ ዘመናቸው በስኬት ይጠናቀቅ ዘንድ በየደረጃው የሚገኙ የኢትዮጵያ የስራ ኃላፊዎች ድጋፍ እንዳልተለያቸው ደግሞ ዲላሚኒ ዙማ ገልፀዋል። ፕሬዝዳንት ሙላቱ ዛሬ በጽሕፈት ቤታቸው የቀድሞ የሕብረቱን ኮሚሽን ሊቀ-መንበር ዶክተር ንኮሳዛና ዲላሚኒ ዙማን ሽኝት አድርገውላቸዋል።ሽኝቱን የተከታተሉት በአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽንና በአፍሪካ ሕብረት የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ዋህደ በላይ እንደተናገሩት ፕሬዝዳንቱ ”ሊቀ-መንበሯ በቆይታቸው የአህጉሪቱን ችግሮች በመፍታት ረገድ ትልቅ ጥረት ሲያደርጉ ቆይተዋል” ብለዋል።…

Read More

ዓለም አቀፍ የአቪዬሽን ድርጅት ሲምፖዚየም በአዲስ አበባ ይካሄዳል

ዓለም አቀፍ የአቪዬሽን ድርጅት ሲምፖዚየም በአዲስ አበባ ይካሄዳል

በአቪዬሽን ኢንዱስትሪ ላይ የሚመክረው አራተኛው ዓለም አቀፉ የአቪዬሽን ድርጅት ሲምፖዚየም በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው።በአፍሪካ በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነው ሲምፖዚየም ከሚያዚያ 3 እስከ 6 ቀን 2009 ዓ.ም  ይካሄዳል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ተወልደ ገብረማርያም እንዳሉት ሲምፖዚየሙ በዘርፉ የሚሰሩ ባለሙያዎች እርስ በእርሳቸው እንዲቀራረቡ የማድረግ ሚና ይጫወታል። በዓለም አቀፍ ደረጃ በአቪዬሽን ኢንዱስትሪ ያሉ ዘመናዊ መሣሪያዎችና ስልቶች እንዲተዋወቁ እንዲሁም ለዘርፉ የተሻለ አማራጭ ለማፈላለግ ዕድል እንደሚፈጥርም ገልጸዋል።ይህም በዘርፉ ያለውን የካበተ ልምድ እርስ በእርስ በመለዋወጥ ዘርፉን ለማዘመን እንደሚረዳ ነው…

Read More

ኦካይ አፍሪካ የተሰኘ ተቋም ለኢትዮጵያዊቷ ሩታ ነጋ እውቅና ሰጠ

ኦካይ አፍሪካ የተሰኘ ተቋም ለኢትዮጵያዊቷ ሩታ ነጋ እውቅና ሰጠ

በስራቸው ለተመሰገኑ ለ100 የአፍሪካ ሴቶች እውቅናን የሰጠው ኦካይ አፍሪካ ሩታ ነጋ በአፍሪካውያን ሴቶች በሰራችው ስራ ለብዙ ሴቶች ምሳሌ ልትሆን የምትችል ሴት ሲል እውቅናን ሰጥቷል፡፡ ሩታ ተዋናይ ስትሆን በ2016 ላቪንግ በተሰኘ ፊልም ላይ ባሳየችው ብቃት ለኦስካር ሽልማት ታጭታም ነበር፡፡ሌላዋ እውቅና የተሰጣት የጎረቤት ሃገር ልጅ የሆነችው ሶማሊያዊቷ ልዋድ ኢልማን ናት ይህች ሴት በሱማሊያ ጉዳይ ላይ ዋነኛ ተዋናይ በመሆን ትታወቃለች፡፡ ልዋድ ሃገሯ ሱማሊያ ከገባችበት ማህባራዊ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ቀውስ ውስጥ እንድትወጣ ሰፊ ጥረት እያደረገች ያለች ሴት መሆኗ ለእውቅና…

መንግስት ያመቻቸውን የስራ እድል በአግባቡ በመጠቀም ሚሊየነር መሆን ይቻላል ወጣት ሞዴል አርሶ አደሮች

መንግስት ያመቻቸውን የስራ እድል በአግባቡ በመጠቀም ሚሊየነር መሆን ይቻላል  ወጣት ሞዴል አርሶ አደሮች

መንግስት በመደበው ከፍተኛ በጀት የተመቻቸውን የስራ እድል በአግባቡ በመጠቀም ሚሊየነር መሆን እንደሚቻል በተግባር ያረጋገጡ ወጣት ሞዴል አርሶ አደሮች ተናገሩ፡፡ወጣት ዘውዱ ዓለሙ በስምንተኛው አገር አቀፍ የሞዴል አርሶአደሮች ፌስቲቫል ከጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ እጅ የሜዳሊያ ሽልማት ከተቀበሉ ሚሊዮነር ወጣት አርሶ አደሮች መካከል አንዱ ነው ። እስከ 10ኛ ክፍል ድረስ ተምሮ ውጤት ስላልመጣለት ወደ ግብርና ስራ መሰማራቱን ገልጿል፡፡በአንድ በኩል የግብርና ስራውን ጎን ለጎን ደግሞ የእንስሳት እርባታውን አቀናጅቶ በማከናወን በአጭር ጊዜ ውስጥ  9 ነጥብ 2 ሚሊዮን ብር ሀብት ማፍራት…

Read More

ብአዴን በኪራይ ሰብሳቢነት የተጠረጠሩ አመራሮቹ ላይ እርምጃ ወሰደ

ብአዴን በኪራይ ሰብሳቢነት የተጠረጠሩ አመራሮቹ ላይ እርምጃ ወሰደ

የብሔረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ /ብአዴን/ ማዕከላዊ ኮሚቴ ባደረገው መደበኛ ስብሰባ ባለፉት 6 ወራት በጥልቀት የመታደስ ንቅናቄ እና መደበኛ የልማትና የመልካም አስተዳደር ተግባራት አፈፃፀምን ከገመገመ በሗላ በኪራይ ሰብሳቢነት በተጠረጠሩ አመራሮቹ ላይ እርምጃ መዉሰዱን አመለከተ፡፡ የብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አለምነው መኮነን ከጉባኤዉ መጠናቀቅ በሗላ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ   ከጥልቅ ተሀድሶው በፊት በአንዳንድ አመራሮች ዘንድ የኪራይ ሰብሳቢነት አስተሳሰብና ተግባር ጐልቶ ይታይ ነበር ብለዋል፡፡ በዚህም የተጠረጠሩ 462 ከፍተኛ እና መካከለኛ እንዲሁም 362 የታችኛው አመራሮች ጉዳያቸው በመጣራት ላይ ያለ…

Read More

በአዲስ አበባ በቆሻሻ ክምር መደርመስ አደጋ የሟቾች ቁጥር 72 ደረሰ

በአዲስ አበባ በቆሻሻ ክምር መደርመስ አደጋ የሟቾች ቁጥር 72 ደረሰ

በአዲስ አበባ በተለምዶ ቆሼ እየተባለ በሚጠራው አካቢ በደረሰው የመደርመስ አደጋ የሟቾች ቁጥር እየጨመረ መጥቷል፡፡የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እንዳስታወቀው አደጋው በደረሰበት ስፍራ እያካሄደ ባለው የነፍስ አድን ስራ እስከ ትላንት ምሽት ድረስ የሟቾች ቁጥር 65 ደሶ ነበር፡፡አሁንም አደጋው በደረሰበት ቦታ እየተደረገ ያው ጥረት መቀጠሉን ከአስተዳደሩ የተገኘው መረጃ ያለክታል፡፡በትላንትናው ዕለት በአደጋው ህይወታቸውን ያጡ ዜጎች የቀብር ስነ ስርዓት በየ እምነት ተቋማቸው መፈፀሙንና ሌሎች ደግሞ ቤተሰቦቻቸው ወዳሉበት አካባቢ አስክሬናቸው መሸኘቱ ይታወሳል፡፡

Read More

ለተሰናባቿ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሽኝት ተደረገላቸው

ለተሰናባቿ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሽኝት ተደረገላቸው

የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ለተሰናባቿ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ዶክተር ኒኮሳዛና ዲላሚኒ ዙማ አሸኛኘት አደረጉላቸው።ትናንት በሂልተን ሆቴል በተደረገው የሽኝት ስነ ስርዓት ላይ አዲሱ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋቂ ማሃማት፣ ምክትላቸው እና ጥሪ የተደረገላቸው አምባሳደሮች ተገኝተዋል። ዶክተር ወርቅነህ በዚህ ወቅት እንዳሉት፥ ዶክተር ኒኮሳዛና በህብረቱ ሊቀ መንበርነት ዘመናቸው ቁልፍ ተግባራትን አከናውነዋል።ተሰናባቿ ሊቀ መንበር በስልጣን ዘመናቸው ለአጀንዳ 2063 መሳካት ቁልፍ ሚና መጫወታቸውንም አንስተዋል። በፈረንጆቹ 2020 ከግጭት የጸዳች አፍሪካን ለመፍጠር በሚደረገው ጥረት እና የሴቶችን…

Read More

የብሔረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ

የብሔረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ

የብሔረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ /ብአዴን/ ማዕከላዊ ኮሚቴ ባደረገው መደበኛ ስብሰባ ባለፉት 6 ወራት በጥልቀት የመታደስ ንቅናቄ እና መደበኛ የልማትና የመልካም አስተዳደር ተግባራት አፈፃፀምን በመገምገም የቀጣይ ወራት የመፍትሔ አቅጣጫ አስቀመጠ፡፡ የብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አለምነው መኮነን በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ብአዴን ባሳለፋቸው ሂደቶች ብዙ ውጤቶችን ያስመዘገበ ቢሆንም ሂደቱ ደረጃ በደረጃ ህዝቡን ከመምራት ብቃት አኳያ የአስተሳሰብ ድክመትና የአፈፃፀም ጉድለት አጋጥሞታል፡፡ በመሆኑም የተሀድሶው ንቅናቄ የአስተሳሰብ ችግሮችን በመፍታት ለሰላም፣ለልማትና ለመልካም አስተዳደር የተመቸ የአመራር አንድነትና መዋቅራዊ ለውጥ ሊያመጣ የሚያስችል…

Read More