ተራማጅ የዜጎች ንቅናቄ” አዲስ ፓርቲ ሊመሰረት ነው

ተራማጅ የዜጎች ንቅናቄ” አዲስ ፓርቲ ሊመሰረት ነው

የቀድሞው የፓርላማ አባልና የ”አንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ” ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አቶ ግርማ ሰይፉና አጋሮቻቸው፣በወጣት ምሁራን የተደራጀ “ተራማጅ የዜጎች ንቅናቄ” የተባለ አዲስ ፓርቲ ሊመሰርቱ ነው፡፡ ፓርቲውን የሚያደራጅ አካል ተቋቁሞ በመላ ሀገሪቱ ፓርቲ ለመመስረት የሚያስፈልገውን የ1500 ሰዎች ፊርማ እያሰባሰበ መሆኑን ለአዲስ አድማስ የገለፁት አቶ ግርማ ሰይፉ፤በቀድሞ “አንድነት” ውስጥ በከፍተኛ አመራር ላይ የነበሩ ግለሰቦችን ጨምሮ ወደ ፖለቲካው ገብተው የማያውቁ የዩኒቨርሲቲ ምሁራንና ወጣቶች በአዲሱ ፓርቲ ውስጥ መካተታቸውን ጠቁመዋል፡፡ የቀድሞ “አንድነት” ፓርቲ ውስጥ የተፈጠረውን ችግር መነሻ ምክንያቶች በሚገባ አጢነናል ያሉት አቶ ግርማ፤…

Read More

በኢንዱስትሪ ፓርኮች አቅራቢያ የደረቅ ወደቦች ግንባታ ሊካሄድ ነው

በኢንዱስትሪ ፓርኮች አቅራቢያ የደረቅ ወደቦች ግንባታ ሊካሄድ ነው

በኢንዱስትሪ የሚመረቱ ምርቶችን በፍጥነት ወደ ውጪ ለመላክ እንዲቻል በኢንዱስትሪ ፓርኮች አቅራቢያ የደረቅ ወደቦች ግንባታ ሥራን የማስፋፋት ተግባር እንደሚያከናውን የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ገለጸ።ደርጅቱ ለመገናኛ ብዙሃንና ለፌዴራል ኮሙኒኬሽን ባለሙያዎች የባቦጋያ ማሪታይም ማሰልጠኛ፣ የሞጆና የገላን ደረቅ ወደቦች ተርሚናሎችን ያሉበትን ሁኔታ አስጎብኝቷል።የድርጅቱ ምክትል ሥራ አስኪያጅ አቶ ደሳለኝ ገብረሕይወት እንደተናገሩት፤ ያሉትን ሰባት የደረቅ ወደቦች ከማስፋፋት ጎን ለጎን በኢንዱስትሪ ፓርኮች አካባቢም ደረቅ ወደቦች ይገነባሉ። እንደ አቶ ደሳለኝ ገለጻ፤ ድርጅቱ በሃዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ አቅራቢያ የደረቅ ወደብ ለመገንባት ዝግጅት እየተደረገ…

Read More

በመዲናዋ ቆሼ አካባቢ በተከሰተው አደጋ የሟቾች ቁጥር 65 መድረሱ ተገለጸ

በመዲናዋ ቆሼ አካባቢ በተከሰተው አደጋ የሟቾች ቁጥር 65 መድረሱ ተገለጸ

በአዲስ አበባ ከተማ በተለምዶ ቆሼ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የቆሻሻ ክምር ተንዶ የሞቱት ሰዎች ብዛት 65 መድረሱን የአስተዳደሩ ከንቲባ ድሪባ ኩማ ተናገሩ።ከንቲባ ድሪባ ዛሬ ማምሻውን ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ፤ ናዳው የተጫናቸውና ሕይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር እስከ አሁን 65 መድረሱን ተናግረዋል። አሁንም “የሟቾች ቁጥር ይጨምራል የሚል ስጋት በመኖሩ ፍለጋው ተጠናክሮ ቀጥሏል” ብለዋል። በአደጋው እስከአሁን 20 ወንዶችና 45 ሴቶች ህይወታቸው በአሳዛኝ ሁኔታ ማለፉን የተናገሩት ከንቲባው፤ ዛሬ ከማለዳ ጀምሮ የከተማው ነዋሪ እና ወዳጅ ዘመዶቻቸው በተገኙበት በየእምነቱ መካነ መቃብር ሥርዓተ ቀብራቸው…

Read More

የአደጋ ተጋላጭነትን ለመቀነስ ነዋሪዎች ከቆሼ አካባቢ እንዲነሱ እየተደረገ ነው

የአደጋ ተጋላጭነትን ለመቀነስ ነዋሪዎች ከቆሼ አካባቢ እንዲነሱ እየተደረገ ነው

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቆሼ አካባቢ ነዋሪዎችን ወደ ሌላ አካባቢ የማዛወር ስራ እየሰራ መሆኑን ከንቲባ ድሪባ ኩማ ተናገሩ።በአዲስ አበባ ከተማ በተለምዶ ቆሼ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ከትናንት በስቲያ ምሽት የቆሻሻ ክምር በመናዱ በሰው ህይወትና ንብረት ላይ ጉዳት መድረሱ ይታወሳል።በቆሻሻ ክምር መናድ ምክንያት እስካሁን የ46 ሰዎች ህይወት ማለፉ ሲገለጽ በርካቶች የአካል ጉዳት ደርሶባቸዋል። በወቅቱም የከተማ አስተዳደሩ የአደጋ ጊዜ ሠራተኞች፣ ፖሊስና የአካባቢው ኅብረተሰብ ባደረጉት ርብርብ የበርካታ የአካባቢው ነዋሪዎችን ሕይወት መታደግ ተችሏል።የአደጋውን መጠን የመቀነስ ስራም ተሰርቷል። የአደጋው መጠን አሁንም…

Read More

የተካሄደው የጥልቅ ተሃድሶ ንቅናቄ የአስተሳሰብ አንድነትን ያመጣ ነው የብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ

የተካሄደው የጥልቅ ተሃድሶ ንቅናቄ የአስተሳሰብ አንድነትን ያመጣ ነው የብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ

የተካሄደው የጥልቅ ተሃድሶ ንቅናቄ የአመራሩን የአስተሳሰብ አንድነትና ግልጽነት ያመጣ  መሆኑን የብሄረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ ማዕከላዊ ኮሚቴ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ አለምነው መኮንን ገለጹ።ማዕከላዊ ኮሚቴው በአዲስ አበባ በተለምዶ ቆሼ በተባለው አካባቢ በደረሰው አደጋ የሰው ህይወት በመጥፋቱ የተሰማውን ሃዘን ገልጿል። ላለፉት አራት ቀናት ሲካሔድ የቆየውን የማዕከላዊ ኮሚቴ ጉባኤ መጠናቀቅ አስመልክቶ ኃላፊው ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳመለከቱት የጉባኤው ትኩረት የተሃድሶ ንቅናቄው ያስገኘውን ውጤት ማዕከል ያደረገ ነው። ያለፉት 15 ዓመታት ስኬቶችን በመዘከር በሂደቱ የተፈጠሩ የአስተሳሰብና የተግባር ዝንፍቶችን ለማስተካከል ወደ ተሃድሶ…

Read More

ኢትዮጵያን የአፍሪካ የማኑፋክቸሪንግ ማዕከል ለማድረግ እየሰራ መሆኑ መንግስት ተገለጸ

ኢትዮጵያን የአፍሪካ የማኑፋክቸሪንግ ማዕከል ለማድረግ እየሰራ መሆኑ መንግስት ተገለጸ

ኢትዮጵያን የአፍሪካ የማኑፋክቸሪንግ ማዕከል ለማድረግ የተቀመጠውን ራዕይ እውን ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የኢንዱስትሪያል ፓርክ ልማት ኮርፖሬሽን አስታወቀ፡፡የኮርፕሬሽኑ ሊቀመንበር ዶ/ር አርከበ እቁባይ እንደገለጹት አገሪቱን የአፍሪካ የማኑፋክቸሪንግ ማዕከል ለማድረግ የኢነርጂና የትራንስፖርት ዘርፎች ትኩረት ተሰጥቷቸዋል፡፡ እ.አ.አ ከ1992 ዓ.ም ጀምሮ የሀገሪቱ ምጣኔ ሃብት ፍጥነት እያደገ በመምጣቱ ባለፉት 13 አመታት ውስጥ ጠቅላላ አገራዊ ምርቱ በ11 በመቶ እየጨመረ መሆኑን ተናግረዋል፡፡በዚህም ሀገሪቱ ከግብርና ወደ ኢንደስትሪ መር ኢኮኖሚ ለመሸጋገር እየሰራች መሆኗን ገልጸዋል፡፡ መንግስትም የመልካም አስተዳደር ችግሮችን መቅረፍ፤ የሀገሪቱን ምጣኔ ማሳደግ፤ በሚሊዮን ለሚቆጠሩ ወጣቶች የስራ…

Read More

በአስረኛው የአዲስ አበባ መሪ እቅድ ፕሮጀክት ለእግረኛ መንገድ ትኩረት መሰጠቱ ተገለጸ

በአስረኛው የአዲስ አበባ መሪ እቅድ ፕሮጀክት ለእግረኛ መንገድ ትኩረት መሰጠቱ ተገለጸ

በአስረኛው የአዲስ አበባ መሪ እቅድ መሠረት የሚገነቡ መንገዶች የእግረኛ መንገድ በማስፋት ሽፋኑን ለማሳደግ ትኩረት የሰጠ መሆኑን የአዲስ አበባ መሪ ፕላን ፕሮጀክት ጽህፈት ቤት ገለጸ።በመሪ እቅዱ የመዲናዋ የመንገድ መሠረተ ልማት 30 በመቶ የሚሸፍን ሲሆን፤ ከዚህ ውስጥ 60 በመቶ የሚሆነው የእግረኛ መንገድ ነው ተብሏል።ጽህፈት ቤቱ በመሪ እቅዱ ፕሮጀክት የመንገድ ዘርፍ አተገባበር ባስጠናቸው እቅዶች ላይ ከአስፈጻሚ አካላት ጋር ዛሬ አውደ ጥናት አካሂዷል። በአውደ ጥናቱ ላይ በአምስትና በአስር ዓመቱ የአዲስ አበባ መሪ እቅድ ፕሮጀክት ስልታዊ የልማት እቅድ ትግበራ መካከል…

Read More

በክልሉ ዘንድሮ በየዘርፉ ውጤታማ ስራዎች ተከናውነዋል — ርዕሰ መስተዳድር ገዱ አንዳርጋቸው

በክልሉ ዘንድሮ በየዘርፉ ውጤታማ ስራዎች ተከናውነዋል — ርዕሰ መስተዳድር ገዱ አንዳርጋቸው

በአማራ ክልል የልማትና የመልካም አስተዳደር ተግባራትን ለመፈጸም በተደረገ ጥረት  ውጤታማ ስራዎች መከናወናቸውን  ርዕሰ መስተዳድር ገዱ አንዳርጋቸው ገለጹ።የክልሉ ምክር ቤት ስድስተኛ መደበኛ ጉባኤ የአስፈጻሚው የስድስት ወራት የእቅድ አፈጻጸም ሪፖርት አድምጧል። ርዕሰ መስተዳድሩ ሪፖርቱን ባቀረቡበት ወቅት እንደገለጹት በተደረገው ርብርብ ባለፈው ዓመት ኢሊኒኖ ባስከተለው ድርቅ ችግር ውስጥ የነበሩ አካባቢዎች ፈጥነው እንዲወጡ ያስቻለ ውጤት ተገኝቷል።በዚህም ባለፈው የመኸር ወቅት ከዋና ዋና ስብሎች ብቻ 93 ነጥብ 3 ሚሊየን ኩንታል ምርት መገኘቱ የስኬቱ ማሳያ አድርገው አቅርበዋል። ይህም ፈጻሚውና አስፈጻሚው በአንዳንድ የክልሉ አካባቢዎች…

Read More

አቸቶ ከአሲድ ጋር በመደባለቅ በመሸጥ የተጠረጠረችው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለች

አቸቶ ከአሲድ ጋር በመደባለቅ በመሸጥ የተጠረጠረችው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለች

ከአሲድ ጋር በመደባለቅ በህገወጥ መንገድ 700 ደርዘን የአቸቶ ወይም የኮምጣጤ ምርት በመሸጥ የተጠረጠረችው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለች። የንግድም ሆነ የጥራት ማረጋገጫ የሌለውን ጂ ኤች የተሰኘ የኮምጣጤ ምርት በተለምዶ ጀሞ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ በመሸጥ ላይ እያለች በቁጥጥር ስር የዋለችው ገነት ይልማ ራምሶ አሁን በንፋስ ሰልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ምርመራ እየተካሄደባት ይገኛል።በመምሪያው የወንጀል ምርመራ ማስተባበሪያ ሀላፊ ምክትል ኮማንደር አየለ ላቀው ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደተናገሩት፥ በአቸቶው ውስጥ የተገኘው የአሲድ መጠን በሰው ጤና ላይ ሊያደርስ የሚችለውን የጉዳት…

Read More

ፓርቲዎች ለመወያየት ተገናኝተው ሳይስማሙ ተለያዩ

ፓርቲዎች ለመወያየት ተገናኝተው ሳይስማሙ ተለያዩ

በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ከኢህአዴግ ጋር ለመደራደር ከቀረቡት ሀገር አቀፍ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል 12ቱ ለብቻቸው ተገናኝተው ባደረጉት ውይይት ከስምምነት ሳይደርሱ ተለያዩ። ከኢህአዴግ ውጭ በድርድሩ ሂደት ዙሪያ ለመወያየት ቀነ ቀጠሮ ከያዙት 21 ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል መድረክን ጨምሮ ዘጠኙ ፓርቲዎች ባልታወቀ ምክንያት በቀጠሯቸው መሰረት አለመገኘታቸው ነው የተገለጸው። ፓርቲዎች ከኢህአዴግ ጋር አስፈላጊና መሰረታዊ በሆኑ አገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ለመደራደር የሚያስችል ረቂቅ ሰነድ ለማዘጋጀት በጋራ ውይይት ሲያደርጉ ቆይተዋል። እስካሁን በተደረጉ ውይይቶች በመደራደሪያ ረቂቅ ሰነዱ ዓላማ ላይ ከስምምነት ቢደርሱም በሰነዱ…

Read More
1 2