ኢትዮጵያ ለምን ትጎበኛለች?

ኢትዮጵያ ለምን ትጎበኛለች?

ኢትዮጵያ ለምን ትጎበኛለች? The wiki has landed በየአገራቱ እየጎበኘ ለአውሮፓ ጎብኝዎች ምርጥ የቱሪዝም መዳረሻዎችን የሚጠቀመው “The wiki has landed” ድረ ገጽ ጋዜጠኛ ኢያን ሼልስ በቅርቡ ኢትዮጵያን ጎብኝቶ ነበር፡፡ ኢያን ሼልስ ምዕራባዉያን ሚድያዎች ስለ ኢትዮጵያ የሚዘግባቸው አብዛኛዎቹ ዘገባዎች ሀሰት ነገር ሀሰት መሆኑን ይናገራል፡፡ በተቃራኒው የአውሮፓ ቱሪስቶች ኢትዮጵያን መጎብኘት ያለባቸውን 14 ምክንያቶች ከነፎቷቸው ጭምር በማስደግፍ ያስረዳል፡፡1. ኢትዮዽያ ለም አገር በመሆኗ 2.ረሃብ የሌለባት ምግብ የሞላባት አገር በመሆኗ 3.ህዝቦቿ ሰላምተኞችና ታማኞች በመሆናቸው 4.ሁሉም ነገር ለምለምና ማራኪ በመሆኑ ኦርጅናል ቀለሞችን…

Read More

ሙሉ ለሙሉ ግንባታቸው የተጠናቀቁ የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ዛሬ በይፋ ተመርቀዋል።

ሙሉ ለሙሉ ግንባታቸው የተጠናቀቁ የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ዛሬ በይፋ ተመርቀዋል።

ሙሉ ለሙሉ ግንባታቸው የተጠናቀቁ የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ዛሬ በይፋ ተመርቀዋል። በምርቃት ስነ ስርአቱ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ እና የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ድሪባ ኩማ ተገኝተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም በሰንጋተራ ሳይት የተገነቡትን ቤቶች ተዘዋውረው ከጎበኙ በኋላ ነው በይፋ የመረቁት። የአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ባደረሰው መረጃ ከአዳዲሶቹ በተጨማሪ ባለፈው ሀምሌ ወር ላይ እጣ የወጣባቸው ከ39 ሺህ በላይ የ20/80 እና የ10/90 ቤቶችም በዛሬው እለት ተመርቀዋል። የመዲናዋ የቁጠባ ቤቶች ልማት ኢንተርፕራይዝ በመስከረም…

Read More

በባህር ዳር ከተማ የሚገኘው የአባይ ድልድይ እድሳት ሊደረግለት ነው

በባህር ዳር ከተማ የሚገኘው የአባይ ድልድይ እድሳት ሊደረግለት ነው

በባህር ዳር ከተማ የሚገኘው የአባይ ድልድይ እድሳት ሊደረግለት ነው። እድሳቱ የሚደረገው በ23 ሚሊየን ብር ሲሆን ወጪውን የሚሸፍነው የኢትዮጵያ መንግስት ነው። የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን የኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ሳምሶን ወንድሙ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደተናገሩት፥ የድልድዩ ጥገና በሶስት ወራት ውስጥ ይጠናቀቃል። የድልድዩ ግንባታ የሚከናወነው የከተማዋን የትራፊክ እንቅስቃሴ ጨምሮ ከተለያዩ አካባቢዎች የሚመጡ ተሽከርካሪዎችን ጉዞ በማያደናቅፍ ሁኔታ ነው ብለዋል። በመሆኑም ከመተማና ከሱዳን አጠቃላይ ከሰሜን ጎንደር የሚነሱ ተሽከርካሪዎች የዱርቤቴ ሻውራ ጎለጎን መስመር፣ ከደሴ፣ ከኮምቦልቻና ከከሚሴ የሚነሱ በኮምቦልቻ መካነ ሰላም መርጦ ለማርያም…

Read More

በሻሸመኔ ቤት ተከራይተው ሰዎችን በህገወጥ መንገድ ወደ ውጭ ሀገር ሲልኩ የነበሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

በሻሸመኔ ቤት ተከራይተው ሰዎችን በህገወጥ መንገድ ወደ ውጭ ሀገር ሲልኩ የነበሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

በሻሸመኔ ከተማ የመኖሪያ ቤት በመከራየት ሰዎችን በህገወጥ መንገድ ወደ ውጭ ሀገር ሲልኩ የነበሩ ሁለት ግለሰቦች በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡ ግለሰቦቹ በሻሸመኔ ከተማ አዋሾ ክፍለ ከተማ 01 ቀበሌ የተከራዩትን ቤት የጫት መቃሚያ በማስመሰል ህገ-ወጥ ተግባር ሲፈፅሙ ነበር ተብሏል ፡፡ የሻሸመኔ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ የወረዳ ሁለት ፖሊስ ፅህፈት ቤት ከነዋሪዎች ከደረሰው ጥቆማ በመነሳት ባደረገው ኦፕሬሽን፥ ሁለት ተጠርጣሪዎችን ፣ 47 ፓስፖርቶችን፣ የህክምና ማስረጃዎችን ፣ ፎቶዎችን እና የሺሻ እቃዎችን በቁጥጥር ስር አውሏል፡፡ በቁጥጥር ስር ከዋሉት ሁለት ግለሰቦች ሌላ…

Read More

ኢህአዴግና የምንግዴ አመራሩ ;ነፃ አስተያየት

ኢህአዴግና የምንግዴ አመራሩ ;ነፃ አስተያየት

የግልገል ጊቤ 3 የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድብ መጠናቀቅን አስመልክቶ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት “ኢትዮጵያ የጀመረቻቸው ግዙፍ ፕሮጀክቶች ከድህነት የመውጣት ፍላጎቷ ጥልቅ ማሳያ ናቸው” በሚል ርዕስ ያወጣው መግለጫ እንዲህ ይላል፡- “በሀገሪቱ የተለያዩ ክፍሎች እያንዳንዳቸው በቢሊዮን ዶላር የሚቆጠር ዋጋ ያላቸው የመሰረተ ልማት ግንባታዎች በመካሄድ ላይ ናቸው፡፡ የኢትዮጵያ መንግስትና ህዝቦች የሁለተኛው የእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ አካል የሆኑ ግዙፍ ፕሮጀክቶችን ለማጠናቀቅ በመረባረብ ላይ ይገኛሉ፡፡ መንግሥት ይህን የህዳሴ ጉዞ የመምራትና ሁሉንም ኢትዮጵያዊ ከልማቱ ተሳታፊና ተጠቃሚ የማድረግ ኃላፊነቱን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ያረጋግጣል፡፡”…

Read More

ገራገሩን ስለ ሮበርት ሙጋቤ

ገራገሩን ስለ ሮበርት ሙጋቤ

ሮበርት ገብርኤል ሙጋቤ እ.ኤ.አ ፌብሯሪ 21, 1924 ዓ.ም ነው የተወለዱት – በዚምባቡዌ ደቡባዊ ርሆዴዥያ ግዛት፡፡ ሮበርት ሙጋቤ አሁን 91 ዓመታቸው ሲሆን በመላው ዓለም ከሚገኙ መሪዎች ሁሉ በዕድሜ አዛውንቱ ፕሬዚዳንት ናቸው፡፡ በእናት ያደጉት ሙጋቤ ሰዎች አምባገነን ተፈጥሮአቸውን በመመልከት ብቻ ሙጋቤ በፈላጭ ቆራጭ አባት ነው ያደጉት ብለው ሊያስቡ ይችላሉ፡፡ እውነቱ ግን ሌላ ነው። የሙጋቤ አባት አናጢ ነበሩ፡፡ ትንሹ ሙጋቤ ባልተለመደ መልኩ ሥርዓት ያለውና ጥብቅ ታዳጊ ነበር፡፡ በርግጥ አስቸጋሪ የልጅነት ጊዜ ነው ያሳለፈው፡፡ ሁለቱንም ታላላቅ ወንድሞቹን በሞት ያጣው…

Read More

ባለፈው አመት ከ30 ሚ. ዶላር በላይ ያፈሩ 20 አዳዲስ ሚሊየነሮች ተፈጥረዋል

ባለፈው አመት ከ30 ሚ. ዶላር በላይ ያፈሩ 20 አዳዲስ ሚሊየነሮች ተፈጥረዋል

በተጠናቀቀው የፈረንጆች አመት 2016 ብቻ በአዲስ አበባ ከተማ ከ30 ሚ. ዶላር በላይ የተጣራ ሃብት ያላቸው 20 አዳዲስ እጅግ ባለጸጋ ሚሊየነሮች መፈጠራቸውን “ናይት ፍራንክ” የተባለ አለማቀፍ የሃብት ጥናትና አማካሪ ተቋም ሰሞኑን ባወጣው የ2017 አለማቀፍ የሃብት ስርጭት አመታዊ ሪፖርት አስታውቋል፡፡ ተቀማጭነቱ በእንግሊዝ የሆነው ተቋሙ፤ በ89 የአለማችን አገራት ውስጥ በሚገኙ 125 ከተሞች ላይ ያደረገውን ጥናት መሰረት በማድረግ፣ ለ11ኛ ጊዜ ባወጣው ሪፖርቱ፤ በአዲስ አበባ ከ30 ሚሊዮን ዶላር በላይ የተጣራ ሃብት ያላቸው አዳዲስ ሚሊየነሮች ቁጥር ከአንድ አመት በፊት ከነበረው በ10…

Read More

ጠ/ሚ ኃይለማርያም በዘመናዊ አሠራር ሃብት ያፈሩ 291 አርሶና ከፊል አርብቶ አደሮችን ነገ ይሸልማሉ

ጠ/ሚ ኃይለማርያም በዘመናዊ አሠራር ሃብት ያፈሩ 291 አርሶና ከፊል አርብቶ አደሮችን ነገ ይሸልማሉ

ዘመናዊ አሰራርና ቴክኖሎጂ ተጠቅመው ሃብት ያፈሩ 291 አርሶ እና ከፊል አርብቶ አደሮች ነገ በጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማሪያም ደሳለኝ ይሸለማሉ። በግብርና ዘርፍ ተሰማርተው ሃብት በማፍራት ወደ ኢንቨስትመንት የተሸጋገሩ አርሶ አደሮችም ይመረቃሉ። የሚመረቁት አርሶ አደሮች ከ10 ሚሊየን ብር በላይ ሃብት በማፍራት በተለያዩ ኢንቨስትመንቶች ተሰማርተው ለሌሎች የሥራ እድል የፈጠሩ ናቸው። በግንባር ቀደምትነት የሚሸለሙት አርሶና ከፊል አርብቶ አደሮች፥ ሃብት እንዲያፈሩ ከፍተኛ እገዛ ያደረጉ የግብርና ባለሙያዎችና አመራሮችም በሽልማቱ ተካተዋል። የግብርና ምርምር ማዕከላት፣ የህብረት ስራ ማህበራት፣ ባለሃብቶችን ጨምሮ 557 በግብርናው ዘርፍ…

Read More

Ethiopian recognized at Brussels Airport Aviation Awards

Ethiopian recognized at Brussels Airport Aviation Awards

This year, Brussels Airport is celebrating the tenth anniversary of the Brussels Airport Aviation Awards.Once again, 10 airlines and partners received a special award during a sparkling evening event attended by 200 guests.The Brussels Airport Aviation Awards are presented in various categories to the airlines and partners that have distinguished themselves in the past year in network development and new routes, environment and safety, performance and punctuality.The Network Development Award Cargo Airline went to Ethiopian…

Read More

Ethiopia’s carbon trading, green business dev’t projects obtain $68mln fund from World Bank

Ethiopia’s carbon trading, green business dev’t projects obtain $68mln fund from World Bank

Two World Bank projects totaling 68 million US dollars are scheduled to begin this year in Ethiopia, aimed at restoring forests and sequestering carbon in Oromio regional state. The Washington D.C.-based World Bank says its goal is to reduce poverty, but all its decisions must be guided by a commitment to promote foreign investment and international trade and facilitate capital investment. Environmentally-friendly businesses and industries in local communities, including forest tourism, are slated for development…

Read More
1 2