ቻይና የአፍሪካን የኢንዱስትሪና ግብርና ዘርፎች ለማዘመን ድጋፍ እንደምታደርግ አስታወቀች

ቻይና የአፍሪካን የኢንዱስትሪና ግብርና ዘርፎች ለማዘመን ድጋፍ እንደምታደርግ አስታወቀች

የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ ቻይና የአፍሪካ ሀገራት የኢንዱስትሪ እና የግብርና ዘርፎች እድገት እንዲፋጠኑ እና ዘመናዊ እንዲሆኑ ድጋፍ ለማድረግ ቁርጠኛ መሆኗን አስታወቁ፡፡ ቻይና ለአፍሪካ ሀገራት መሪዎች 60 ቢለየን የአሜሪካ ዶላር በአህጉሪቱ መዋዕለንዋይ ለማፍሰስ በገባችው ቃል መሰረት ግማሽ ያህሉን ተግባራዊ ያደረገች መሆኑን ተናግረዋል፡፡ ሀገሪቱ ለአህጉሩ ሀገራት ከገባቸው የገንዘብ መጠን እሰካሁን ገሚሱን በኢንዱስትሪ እና መሰረተ ልማት ግንባታዎች ዘርፎች ልማት እንዳዋለች የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ገልጸዋል፡፡ ቻይና በአፍሪካ ሞባሳ ናይሮቢ የባቡር መስመር ግንባታ እና በሂደት ላይ ያለው የታንዛኒያ…

Read More

መንግስት ከ2010 – 2014 የሚተገበር የማይክሮ ኢኮኖሚና ፊስካል ማዕቀፍ በስራ ላይ እንዲውል ወሰነ

መንግስት ከ2010 – 2014 የሚተገበር የማይክሮ ኢኮኖሚና ፊስካል ማዕቀፍ በስራ ላይ እንዲውል ወሰነ

መንግስት ከ2010 – 2014 የሚተገበር የማይክሮ ኢኮኖሚና ፊስካል ማዕቀፍ በስራ ላይ እንዲውል ወሰነ፡፡   የሚንስትሮች ም/ቤት ዛሬ ባካሄደው 24ኛ መደበኛ ስብሰባው በሁለት ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ ም/ቤቱ በመካከለኛ ዘመን የ2010 – 2014 የማይክሮ ኢኮኖሚና ፊስካል ማዕቀፍ ላይ ወይይት በማድረግ በስራ ላይ እንዲውል ወስኗል፡፡ የመካከለኛ ዘመን የማይክሮ ኢኮኖሚና ፊስካል ማዕቀፍ የመንግስት ፖሊሲና ስትራቴጂን በአግባቡ ተግባራዊ ለማድረግ ከበጀት ጋር ማስተሳሰር፣ ለልማቱ የሚያስፈልገውን የፋይናንስ ሃብት በተጨባጭ በመተንበይ የ2010 የፌደራል መንግስት የወጪ በጀት ጣሪያን መወሰን እንዲሁም በጀት በመካከለኛ…

Read More

የመለስ ፋውንዴሽንና የአርብቶ አደሮች ፎረም የአርብቶ አደሮችን አቅም ለመገንባት ተስማሙ

የመለስ ፋውንዴሽንና የአርብቶ አደሮች ፎረም የአርብቶ አደሮችን አቅም ለመገንባት ተስማሙ

በአርብቶ አደር አካባቢ የሚኖሩ ሴቶችን እና ህፃናትን ለማስተማር፣ የቴክኖሎጂ ሽግግርን ለማስተዋወቅ እና በጥናት እና ምርምር ላይ የተመሰረተ ድጋፍ ለማድረግ የመለስ ዜናዊ ፋውንዴሽን እና የኢትዮጵያ አርብቶ አደሮች ፎረም ተስማሙ፡፡ተቋማቱ የመግባቢያ ሰነድ የተፈራረሙ ሲሆን በጋራ ሊሰሯቸው የሚችሏቸው ነጥቦች ላይም ተስማምተዋል፡፡የአርብቶ አደሩን  ማህበረሰብ ከወቅታዊ ሁኔታዎች ጋር በተያያዘ የአየር ንብረትን ለመቋቋም የሚያስችሉ የምርምር እና የጥናት ስራዎችን በጋራ ለመሥራት ነው የተስማሙት፡፡ የመለስ ፋውንዴሽን ምክትል ሊመንበር አቶ ሽፈራው ሽጉጤ ፋውንዴሽኑ ለሴት አርብቶ አደሮች ድጋፍ ማድረጉን እንደሚቀጥልና ተጠቃሚነታቸውን ለማረጋገጥ እንደሚሰራ አስታውቀዋል፡፡ ለአርብቶ…

Read More

/የአውራምባ ማህበረሰብ የስራ ክፍፍሉ ችሎታን እንጂ ጾታን መሰረት ያደረገ አለመሆኑን ገለፀ፡፡

/የአውራምባ ማህበረሰብ የስራ ክፍፍሉ ችሎታን እንጂ ጾታን መሰረት ያደረገ አለመሆኑን ገለፀ፡፡

የአውራምባ ማህበረሰብ የስራ ክፍፍሉ ችሎታን እንጂ ጾታን መሰረት ያደረገ አለመሆኑን ገለፀ፡፡ በአንፃሩ በአውራምባ ማህበረሰብ በ1ዐዐ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኙ ነዋሪዎች ሴት ልጅ ቤት ፣ወንድ ልጅ ደግሞ ውጪ መዋል አለበት ይላሉ፡፡ ሰለሞን ፀጋዬ በአውራምባ ተገኝቶ ያጠናቀረውን ዘገባ አብረን እንከታተል

Read More

የአለም ባንክ ለኢትዮጵያ የካርቦን ንግድ ፕሮጀክት የ68 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ አደረገ

የአለም ባንክ ለኢትዮጵያ የካርቦን ንግድ ፕሮጀክት የ68 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ አደረገ

የአለም ባንክ በኢትዮጵያ ለሁለት የካርቦን ንግድ  ፕሮጀክቶች የሚውል የ68 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ማድረጉን ገለፀ፡፡ባንኩ ለአየር ንብረት ለውጥ መቋቋሚያ መርሃ ግብር  ማስተግበሪያ  በኦሮሚያ ክልል ለተመረጡ የደን ልማትና  ፕሮጀክቶች የሚዉል 68 ድጋፍ መሆኑ  አመለከቷል ፡፡መርሀ ግብሩ  በአከባቢው ማህበረሰብ ሊከናወኑ የሚችሉ እንደ  የደን ቱሪዝም  የመሳሳሉ ከአከባቢ ጋር ተስማሚነት ያላቸውን ስራዎቸ ለማስፋፋት እንደሚውልም ተገልጿል፡፡ኢትዮጵያ የደን ሽፋኗን በ30 በመቶ በማሳደግ እ.ኤ.አ በ2025 ከካርበን ጋዝ ልቀት ነጻ የመሆን ግብ እንዳላት የአለም ባንክ ዘገባ ያስረዳል፡፡በእንደነዚህ አይነት ፕሮጀክቶች በአገራት   ድህነትን  መቅረፍና የውጭ ቀጥታ…

Read More

በአነስተኛ አርሶና አርብቶ አደሮች ሀብት

በአነስተኛ አርሶና አርብቶ አደሮች ሀብት

በአነስተኛ አርሶ አደሮችና አርብቶ አደሮች እጅ ሃብት እየተፈጠረ መሄዱ ሀገሪቱ የነገ መዳረሻዋ ኢንዱስትሪ ለመሆኑ ማሳያ ነው አለ የመንግስት ኮሙኒዩኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት። ጽህፈት ቤቱ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደተናገሩት በላከው ሳምንታዊ መግለጫ የግብርናና ገጠር ልማት ፖሊሲና ስትራቴጂን ውጤታማነት ከሚመሰክሩ መካከል በየዓመቱ ምርትና ምርታማነታቸውን እያሳደጉ ወደ ባለሃብትነት የሚሸጋገሩ እነኚህ የልማት ጀግኖቻችን ናቸው ብሏል። ስምንተኛው ሀገር አቀፍ የአርሶ አደሮችና ከፊል አርብቶ አደሮች በዓል ከዛሬ ጀምሮ ለሦስት ቀናት በደማቅ ስነሥርዓት በመከበር ላይ መሆኑም ብቁና ተወዳዳሪ አርሶ አደሮችንና ከፊል አርብቶ…

Read More

Ethiopian Airlines to Take Part

Ethiopian Airlines to Take Part

Ethiopian Airlines announced that it will be part of the annual Global Greening initiative of St. Patrick’s Day on March 17, 2017.As part of the “Greenification of the World” campaign launched by the Irish Tourism Board 8 years ago, Africa’s first Ethiopian A350 will join a string of world landmarks in this campaign, according to a press release of the airline.According to the press release, Ethiopian CEO Tewolde Gebremariam said the airline is “proud to…

Read More

ኢትዮጵያ ከውሃ ማማነት ወደ ሃይል ማመንጫ ማማነት እየተሸጋገረች ነው–አፍሪካን ሜትሮ

ኢትዮጵያ ከውሃ ማማነት ወደ ሃይል ማመንጫ ማማነት እየተሸጋገረች ነው–አፍሪካን ሜትሮ

ኢትዮጵያ ከውሃ ማማነት ወደ ሃይል ማመንጫ ማማነት እየተሸጋገረች መሆኑን አፍሪካን ሜትሮ ድረ-ገፅ ዘገበ፡፡ ዓለም በካርቦን ልቀት እየተጨነቀች ባለችበት በዚህ ወቅት ከታዳሽ ሐይል የሚገኘው የሃይል አማራጭ መተኪያ እንደሌለው ዘገባው ያብራራል፡፡ በቅርቡ የተደረጉ ጥናቶች ከሰሐራ በታች የሚኖሩ 600 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎች የኤሌክትሪክ አቅርቦት እንደማያገኙ አሳይተዋል፡፡ በዚሁ አካባቢ ከሚከናወኑ ንግዶች ግማሽ ያህሉ ዋነኛ ችግራቸው አስተማማኝ የሃይል አቅርቦት አለመኖር መሆኑን ተናግረዋል፡፡ የሃይል መቆራረጥ ደግሞ የአፍሪካ አገራትን ከ 1 እስከ 2 በመቶ የሚጠጋ ዓመታዊ የምርት ምጣኔያቸውን እንደሚያሳጣቸው ድረ-ገጹ ጠቅሷል፡፡ እንደ…

Read More

ዶክተር መረራ ያቀረቡት የዋስትና ጥያቄ ውድቅ ተደረገ

ዶክተር መረራ ያቀረቡት የዋስትና ጥያቄ ውድቅ ተደረገ

ዶክተር መረራ ጎዲና ያቀረቡት የዋስትና ጥያቄ ውድቅ ተደረገ።የተከሰሱበት የህግ አንቀጽ እስከ ሞት የሚደርስ ቅጣት ሊያሰጥ የሚችል በመሆኑ ነው የዋስትና ጥያቄያቸው ውድቅ የተደረገው።ተከሳሹ ዋስትና ህገመንግስታዊ መብት በመሆኑና ያለምንም ተጨባጭ ማሰረጃ ነው የታሰሩት በሚል ዋስትና እንዲፈቀድላቸው ጠይቀው ነበር።ጠቅላይ አቃቤ ህግም የተጠረጠሩበት ወንጀል ህገመንግስታዊ ስርአቱን በሃይል የመናድ ሙከራ በመሆኑ፣ በዋስትና ቢወጡ መረጃ ሊያሸሹ ይችላሉ በሚል እና ከሀገር ይወጣሉ በሚል ዋስትናው ውድቅ እንዲደረግ ጠይቋል።የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 19ኛ ወንጀል ችሎት ግራ ቀኙን መርምሮ ተጠርጣሪው በተከሰሱበት የህግ አንቀፅ…

Read More

በሙስና ወንጀል ተከሶ የተሰወረው ግለሰብ በቴሌቪዥን በመታየቱ በቁጥጥር ስር ዋለ

በሙስና ወንጀል ተከሶ የተሰወረው ግለሰብ በቴሌቪዥን በመታየቱ በቁጥጥር ስር ዋለ

በሙስና ወንጀል ተከሶ የተሰወረው ግለሰብ የፐብሊክ ሰርቪስ እና የሰው ሃብት ሚኒስቴር የአስተዳደር ጉዳይ ዳኛ በመሆን በአገልግሎት ላይ እያለ በቁጥጥር ስር ዋለ። ግለሰቡ በቁጥጥር ስር የዋለው በስልጠና አገልግሎት ላይ እያለ በቴሌቪዥን መስኮት መታየቱን ተከትሎ ነው። ተከሳሽ አቶ ታሪኩ ወንድምአገኝ በ2007 ዓ.ም የስነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን፥ ድሬዳዋ ቅርንጫፍ አቃቢ ህግ ሆኖ ሲሰራ፥ በዳኛ በኩል ጉዳይ አስፈጽማለሁ በማለት ከባለጉዳይ 10 ሺህ ብር መቀበሉ በመረጋገጡ በወቅቱ ክስ ተመስርቶበታል። ክሱ በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ድሬዳዋ ምድብ ችሎት ተከፍቶ ምስክር…

Read More