ሃብትን የምታገኘው ከምትሞትበት አልጋ ላይ ነው Steve Jobs

ሃብትን የምታገኘው ከምትሞትበት አልጋ ላይ ነው Steve Jobs

“ሃብትን የምታገኘው ከምትሞትበት አልጋ ላይ ነው” (Steve Jobs)የአፕል ካምፓኒ መስራች ስቲቭ ጆብስ(አሁን በሂወት የለም) በካንሰር ህመም ምክኒያት ድርጅቱን ሲለቅ የድርጅቱ ጠቅላላ ሃብት ሰባት መቶ ቢሊየን ዶላር ነበር።ይህም ካምፓኒውን በአለም ታሪክ እጅግ ውዱ እንዲሆን አስችሎታል።ስቲቭ ከመሞቱ ከጥቂት ቀናት ቀደም ብሎ እንዲህ የሚል ነገር ፅፎ ነበር። እስኪ እናብበው”እኔ በንግድ ህይወቴ ከስኬት የመጨረሻው ማማ ላይ ደርሻለሁ። በሌሎች ሰዎች አይንም በውጤታማነቴ ወደር የሌለኝ ምሳሌ ነኝ። ነገር ግን እኔ ከስራ ውጭ ለሌሎች ነገሮች ምንም ጊዜ አልነበረኝም። የህይወት ግቤ ባለፀጋ መሆን…

Read More

Ethiopia, Germany discuss cooperation on energy development

Ethiopia, Germany discuss cooperation on energy development

Ethiopian State Minister for Foreign Affairs, Dr. Aklilu Hailemichael met with Stefan Liebing, Chairman of German-Africa Business Association also known as Afrika-Verein today. Through its well-established networks, the Association promotes exchange between German and African representatives from both business and politics. The two sides discussed on possible ways of enhancing the cooperation between the two countries giving particular emphasis on the energy sector. The Afrika-Verein Chairperson, Dr. Stefan along with company representatives from Andritz, one…

Read More

የባሌ ተራሮች ብሄራዊ ፓርክን በዩኔስኮ ለማስመዝገብ እንዲሰራ ተጠየቀ

የባሌ ተራሮች ብሄራዊ ፓርክን በዩኔስኮ ለማስመዝገብ እንዲሰራ ተጠየቀ

የባሌ ተራሮች ብሄራዊ ፓርክን በተባበሩት መንግስታት የትምህርት የሣይንስና የባህል ድርጅት /ዩኔስኮ/ በቋሚ ቅርስነት ለማስፈር በትኩረት መሰራት እንዳለበት የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አሳሰበ፡ፓርኩን ለማጐልበት የአስር አመት የፓርኩ ሥርዓት አያያዝ ክለሣ እቅድ ላይ በቢሾፍቱ ከባለድርሻ አካላት ጋር የምክክር መድረክ  ተካሂዷል፡፡

Read More

የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት በ35 በመቶ አደገ

የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት በ35 በመቶ አደገ

በተያዘው የበጀት ዓመት ስድስት ወራት ውስጥ ከውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት 1 ነጥብ 2 ቢሊዮን ዶላር መገኘቱን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ባለፉት ስድስት ወራት የተመዘገበው ቀጥተኛ የውጭ ኢንቨስትመንት በ35 በመቶ ማደጉን የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ፐብሊክ ሪሌሽንስ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ መኮንን ሀይሉ በተለይ ለኢቢሲ ተናግረዋል፡፡ በአገሪቱ የታየው ሰላማዊ ሁኔታ እንዲሁም የኢንዱስትሪ ፓርኮች መስፋፋትና ወደ ግንባታ መግባት ለቀጥተኛ ኢንቨስትመንቱ መሻሻል ምክንያት መሆኑን አቶ መኮንን አስረድተዋል፡፡ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ግንባታ የአሜሪካ፣ አውሮፓና የእስያ ኩባንያዎችን ለመሳብ በማስቻሉ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ታዋቂ ኩባንያዎች ወደ አገር…

Read More

ፓርቲዎቹ በድርድሩ እና ክርክሩ እነማን ይሳተፉ በሚለው ጉዳይ ላይ ተወያዩ

ፓርቲዎቹ በድርድሩ እና ክርክሩ እነማን ይሳተፉ በሚለው ጉዳይ ላይ ተወያዩ

22ቱ ሃገር አቀፍ የፖለቲካ ፓርቲዎች በቀጣይ በሚደረገው ድርድር እነማን ይሳተፉ በሚለው ጉዳይ ላይ ለተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች የቤት ስራ የሰጠ ውሳኔ አሳለፉ።ኢህአዴግን ጨምሮ 21 የፖለቲካ ፓርቲዎች ዛሬ ውይይት አድርገዋል።በውይይቱ ላይ ብዙሃኑ ፓርቲዎች በሃገር አቀፍ ደረጃ በህጋዊነት የተመዘገቡት እና በምርጫ ቦርድ እውቅና የተሰጣቸው ሃገር አቀፍ ፓርቲዎች በድርድሩ እና ክርክሩ ላይ ይሳተፉ የሚል ሃሳብ አቅርበዋል።ኢህአዴግ በበኩሉ ከእነዚህ በተጨማሪ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መቀመጫ ያላቸው የክልል ፓርቲዎች (የኢህአዴግ አጋር ድርጅቶች) እንዲሳተፉ ሃሳብ አቅርቧል።የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ ፓርቲ በበኩሉ፥…

Read More

ሰራዊታቸውን ወደ ሶማሊያ ለላኩ አገራት ድጋፍ እንዲደረግ የመንግስታቱ ድርጅት ጠየቀ

ሰራዊታቸውን ወደ ሶማሊያ ለላኩ አገራት ድጋፍ እንዲደረግ የመንግስታቱ ድርጅት ጠየቀ

አልሻባብ በሶማሊያ የሚያደርሰውን ጥቃት ለመከላከል ሰራዊታቸውን ወደ ሀገሪቱ ለላኩ የአፍሪካ አገራት ድጋፍ እንዲደረግ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ጠየቀ፡፡ አሚሶም በሶማሊያ ሽብርተኝነትን ለመከላከልና መረጋጋትን ለማስፈን በሚያደርገው ጥረት ዘላቂ ድጋፍ ያስፈልገዋል ያሉት የተመድ ዋና ጸሃፊ አንቶንዮ ጉታሬዝ ናቸው፡፡አሚሶም ከሚጠበቅበው በታች በቁሳቁስ የተደራጀ ነው ያሉት ጉታሬዝ በዚህ ውስጥም ቢሆን ግን ውጤታማ ስራ በማስመዝገብ ላይ ይገኛል ብለዋል፡፡ከኢትዮጵያ፣ ኬንያ፣ ዩጋንዳ፣ ጅቡቲና ብሩንዲ የተወጣጡ 22 ሺህ ወታደሮች በአሚሶም ጥላ ስር ሶማሊያ ውስጥ በመንቀሳቀስ ላይ ይገኛሉ፡፡የአውሮፓ ህብረት አሚሶምን ለመደገፍ ቀዳሚ ሲሆን፤ በዓመት…

Read More

ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ኬንያ ገብተዋል

ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ኬንያ ገብተዋል

የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ በኬንያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ለማድረግ ትናንት ምሽት ናይሮቢ ገብተዋል፡፡ሚኒስትሩ በኬንያ አቻቸቸው ዶክተር አሚና ሞሃመድ አቀባበል ተደርጎላቸዋል፡፡ዶክተር ወርቅነህ በኬንያ በሚኖራቸው የሁለት ቀናት ቆይታ ከፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ጋር ይመክራሉ፡፡ከውጭ ጉዳይ ሚኒስትሯ ዶክተር አሚና ጋርም ሁለትዮሽ ቀጣናዊና ዓለምአቀፋዊ የጋራ ጥቅሞች ላይ እንደሚወያዩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡

Read More

የብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን ጀመረ

የብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን ጀመረ

የብሄረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ብአዴን) ማዕከላዊ ኮሚቴ የግማሽ ዓመት መደበኛ  ስብሰባውን በባህር ዳር ከተማ ማካሄድ ጀምሯል። መደበኛ ስብሰባው ባለፉት ስድስት ወራት በክልሉ የተከናወኑ ስራዎችና የጥልቅ ተሃድሶ ንቅናቄው ያለበት ደረጃ ይገመገማሉ። ህብረተሰቡ የሚያነሳቸው የመልካም አስተዳደር፣ የአገልግሎት አሰጣጥ እና ሌሎችንም ችግሮች ከመፍታት አኳያ የተከናወኑ ስራዎች ላይ ኮሚቴው በትኩረት እንደሚወያይባቸው ነው የተነገረው። በገጠር የህብረተሰቡን ምርታማነት ለማሳደግ የተሰሩ ስራዎች፣ በከተማ የጥቃቅን እና አነስተኛ ተቋማት እና የአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፎች እንዲሁም የመካከለኛና ከፍተኛ ኢንዱስቲሪዎች በተለይም የኢንዱስትሪ ፓርክ አፈፃፀሞች በዝርዝር እንደሚገመገሙ ተጠቁሟል።…

Read More

ለውጭ አገር የስራ ስምሪት ያለ በቂ ዝግጅት መሄድ እንደማይቻል ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ተናገሩ

ለውጭ አገር የስራ ስምሪት ያለ በቂ ዝግጅት መሄድ እንደማይቻል ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ተናገሩ

ለውጭ አገር የስራ ስምሪት ያለ በቂ ዝግጅት መሄድ እንደማይቻል ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ተናገሩ ከገጠር የመጡ ምንም የማያውቁ ሴት ልጆች ወደ ውጭ የሚሄዱብት ሁኔታ ተፈጥሯል፡፡ ይህ ደግሞ በአገራችን የፈጠረው ችግር ከፍተኛ መሆኑን ሁሉም የሚያውቀው ነው ብለዋል፡፡ ችግሩን ለመቅረፍ የሚኬድባቸው አገሮችን በማሳመን ስምምነት ተፈራርመናል፡፡ ይህን ተፈጻሚ ለማድረግ ደግሞ ትንሽም ቢሆን ቋንቋ ማወቅና መለስተኛ ክህሎት ሊኖር ይገባል፡፡ ከአሁን በኋላ ስምንተኛ ያልጨረሰ ማንም ቢሆን በውጭ አገር ስምሪት ሊሰማራ አይችልም፡፡ ክልሎች ወጣቶች በቅተው ለውጭ አገር ስምሪት እንዲሄዱ ሥልጠና መስጠት ጀምረዋል፡፡…

Read More

ምሥራቅ አፍሪካን የመታው ድርቅ.

ምሥራቅ አፍሪካን የመታው ድርቅ.

ምሥራቅዊው የአፍሪካ ክፍል በ60 ዓመታት ታሪክ ውስጥ ታይቶ በማይታወቅ ድርቅ መመታቱን፣ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅትን ጨምሮ የተለያዩ ዓለም አቀፍ ተቋማት መናገር ከጀመሩ ሰነባብተዋል፡፡ እ.ኤ.አ. በ2015 የተከሰተው ኤልኒኖና ያስከተለው ላኒና የአየር ፀባይ በአብዛኞቹ የምሥራቅ አፍሪካ አካባቢዎች የዝናብ እጥረት አስከትሏል፡፡ ይህም ኢትዮጵያን ጨምሮ በኬንያ፣ በታንዛኒያ፣ በደቡብ ሱዳን፣ በኡጋንዳና በሶማሊያ ምርት እንዲቀንስ በአንፃሩም በየአገሮቹ አንዳንድ አካባቢዎች የሚገኙ ሕዝቦች የምግብ እጥረት ውስጥ እንዲገቡ አድርጓል፡፡ በኬንያ፣ በታንዛኒያ፣ በደቡብ ሱዳንና በኡጋንዳ ሰብዓዊ ዕርዳታ በማድረግ ላይ የሚገኘው ሉተራን ወርልድ ሪሊፍ በድረ ገጹ እንዳሰፈረው፣…

Read More
1 2