ሕዝቡ የጥልቅ ተሃድሶ ንቅናቄውን ይበልጥ እንዲያሰፋውና እንዲያጎለብተው ጥሪ ቀረበ

ሕዝቡ የጥልቅ ተሃድሶ ንቅናቄውን ይበልጥ እንዲያሰፋውና እንዲያጎለብተው ጥሪ ቀረበ

ሕዝቡ የተጀመረውን የጥልቅ ተሃድሶ ንቅናቄ ይበልጥ እንዲያሰፋውና እንዲያጎለብተው የኢህአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ጥሪ አቀረበ። የኢህአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን ማጠናቀቁን አስመልክቶ የግንባሩ ምክር ቤት ጽህፈት ቤት ማምሻውን ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት መግለጫ ልኳል። ሕዝቡ የጥልቅ ተሃድሶ ንቅናቄውን ይበልጥ በማስፋትና በማጎልበት ሁለተኛውን የእድገትና ትራስፎርሜሽን እቅድ በላቀ ደረጃ ለመፈጸም እንዲረባረብ ጥሪ ማቅረቡ በመግለጫው ተመልክቷል። የተሃድሶ ንቅናቄው እና የልማትና የመልካም አስተዳደር ስራዎችን ሳይነጣጠሉ ለማስኬድ “እየታደስን እንሰራለን፤ እየሰራን እንታደሳለን” በሚል አቅጣጫ እየተፈፀመ መሆኑን የገመገመው ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ፤ በቀጣይም የተሃድሶ…

Read More

የአዲስ አበባ መሪ ፕላን ለመኖሪያ ቤቶችና ለአረንጓዴ ቦታዎች ልዩ ትኩረት ሰጥቷል

የአዲስ አበባ መሪ ፕላን ለመኖሪያ ቤቶችና ለአረንጓዴ ቦታዎች ልዩ ትኩረት ሰጥቷል

አስረኛው የአዲስ አበባ ከተማ መሪ ፕላን ለመኖሪያ ቤቶችና ለአረንጓዴ ቦታዎች ልዩ ትኩረት የሰጠ መሆኑን የመሪ ፕላኑ ፕሮጀክት ጽህፈት ቤት ገለጸ። ጽህፈት ቤቱ በመሪ ፕላኑ ዙሪያ ከተማ አቀፍ የነዋሪዎች ማጠቃለያ መድረክ አካሂዷል። 10ኛው የ2017 እና የ2032 ዓ.ም መሪ ፕላን ይዘት ምን እንደሚመስልና ከቀደሙት መሪ ፕላኖች ጋር ያለው ልዩነት እንዲሁም ሊያመጣ በሚችለው ለውጥ ላይ እስካሁን ከ500 በላይ የህዝብ ውይይት መድረኮች መካሄዳቸው ተገልጿል። የከተማ አስተዳደሩ ፕላን ኮሚሽነርና የጽህፈት ቤቱ ስራ አስኪያጅ አቶ ማቴዎስ አስፋው እንደተናገሩት፣ ከነዚህ ውይይት መድረኮች…

Read More

ኢትዮጵያ ከቡና ምርት የሚገባትን ያህል ተጠቃሚ አለመሆኗ ተገለፀ

ኢትዮጵያ ከቡና ምርት የሚገባትን ያህል ተጠቃሚ አለመሆኗ ተገለፀ

ኢትዮጵያ ወደ ውጭ ከምትልከው የቡና ምርት የሚገባትን ያህል ጥቅም እያገኘች አለመሆኑን ዘ ጆርናል የተሰኘው ድረ-ገፅ አስነብቧል፡፡ቡናን ጨምሮ በግብርና ምርቶች ላይ እሴት ሳይጨምሩ መላክ በአውሮፓና በአሜሪካ የሚገኙ የንግድ ተቋማት በራሳቸው ብራንድ እሴት በመጨመር ከትርፉ ይበልጥ ተጠቃሚ እንዲሆኑ አስችሏቸዋል፡፡እንደ ዘ ጆርናል ድረ ገጽ ዘገባ ኢትዮጵያውያን በቡና ምርት ላይ እሴት በመጨመርና የቡና ኢንዱስትሪን በማስፋፋት ከድህነት መላቀቅ እንደሚያስችላት ገልጿል፡ድረ-ገፁ የፈረንሳይ የወይን መጠጥ ኢንዱስትሪን እንደ አብነት በመውሰድ ፈረንሳይ የምታመርተውን የወይን ፍሬ ወደ ወይን መጠጥነት በመቀየርና በጠርሙስ አሽጋ ለአለም ገበያ በማቅረቧ…

Read More

ልማት ግንባታ ፕሮጀክት የግብዓት አቅርቦትና አስተዳደር መምሪያ ምክትል ስራ አስኪያጅ በድጋሚ በቁጥጥር ስር ዋሉ

ልማት ግንባታ ፕሮጀክት የግብዓት አቅርቦትና አስተዳደር መምሪያ ምክትል ስራ አስኪያጅ በድጋሚ በቁጥጥር ስር ዋሉ

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ግንባታ ፕሮጀክት የግብዓት አቅርቦትና አስተዳደር መምሪያ ምክትል ስራ አስኪያጅ በተጠረጠሩበት የሙስና ወንጀል በድጋሚ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋሉ። ተጠርጣሪው አቶ ፍቃዱ አሰፋ ካሁን ቀደም በተከሰሱበት ጉዳይ በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ተለቀው የነበረ ቢሆንም፥ ዓቃቢ ህግ ለጠቅላይ ፍርድ ቤት ባቀረበው አቤቱታ የስር ፍርድ ቤቱ ውሳኔውን በመሻሩ ዛሬ ዳግም በቁጥጥር ስር ውለዋል። አቶ ፍቃዱ እና የኤቢ ፕላስቲክ ማምረቻ ባለቤት አቶ አብርሃም ጌታቸው፥ ለጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ በተፈፀመ ግዢ ከ78 ሚሊየን ብር በላይ ጉዳት በማድረስ…

Read More

የሞጆ ሃዋሳ የፍጥነት መንገድ የአስፓልት ንጣፍ ስራ ተጀመረ

የሞጆ ሃዋሳ የፍጥነት መንገድ የአስፓልት ንጣፍ ስራ ተጀመረ

የኢትዮጵየ መንገዶች ባለስልጣን 56 ነጠብ 4 ኪሎ ሜትር የሚረዝመው የመንገዱ የአስፓልት ንጣፍ በተያዘለት ጊዜ እንዲጣናቀቅ ከፍተኛ ክትትልና ቁጥጥር እያደረገ መሆኑን ገልጿል። ተቋራጩና አማካሪ ድርጅቶቹም ዘመኑ የደረሰበትን ቴክኖሎጂ በመጠቀም መንገዱ በተያዘለት ጊዜና የጥራት መስፈርት ይጠናቀቃል ብለዋል። መንገዱ አዲስ አበባን ከሀዋሳ የሚያስተሳስር መንገድ ሲሆን፥ ሀገሪቱ በሁለተኛው የእድገት እና ትራንስፎርሜሽን እቅድ ዘመን ለመገንባት ያቀደቺው 350 ኪሎ ሜትር የፍጥነት መንገድ አካል ነው። ይህ የመንገድ ፕሮጀክት ከአዲስ አበባ ሞያሌ ናይሮቢ ሞምባሳ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክትን ያካተተ ነው። በአራት ክፍሎች ማለትም ከሞጆ…

Read More

የቦረና ባሊ ገዳ ርክክብ ስነ ስርዓት ተጠናቀቀ

የቦረና ባሊ ገዳ ርክክብ ስነ ስርዓት ተጠናቀቀ

የገዳ ስርዓትን በዩኔስኮ የማይዳሰስ ቅርስ አድርጎ ከማስመዝገብ ባለፈ የአሁኑ ትውልድ እንዲያውቀውና እንዲረዳው ለማድረግ በትምህርት ስርዓት ውስጥ ይገባል አሉ የኦሮሚያ ከልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ለማ መገርሳ። ለስምንት ቀናት ሲካሄድ የነበረው 71ኛው የቦረና ባሊ ገዳ ርክክብ ስነ ስርዓት ዛሬ ተጠናቋል። በዚህም ላለፉት ስምንት አመታት ሲመሩ የነበሩት 70ኛው አባ ገዳ ጉዮ ጎባ ለተተኪያቸው አባ ገዳ ኩራ ጃርሶ ኩራ አስረክበዋል። 71ኛው የቦረና አባገዳ በመሆን የተረከቡት አባ ገዳ ኩራ ጃርሶ ኩራ፥ ባለፈው አባ ገዳ ሲሰሩ የነበሩ መልካም ስራዎችን በማስቀጠል ህዝቡን…

Read More

የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን አጠናቀቀ

የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን አጠናቀቀ

የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን አጠናቀቀ። የግንባሩ ፅህፈት ቤት ለጣቢያችን በላከው መግለጫ፥ የጥልቅ ተሃድሶ ንቅናቄው የደረሰበትንና በሁለተኛው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽ ዘመን የሁለተኛው ዓመት አጋማሽ አፈፃፀም ሪፖርት ላይ ለሁለት ቀናት የገመገመው ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን አጠናቋል። በጥልቀት የመታደስ ንቅናቄ መድረኮች በተቀመጠላቸው አቅጣጫ መሰረት የተፈፀሙ መሆናቸውን የገመገመው ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴው፥ የተሃድሶ ንቅናቄው በየደረጃው ባለ አመራር፣ አባላት፣ በሲቪል ሰርቫንቱ እና በህዝቡ ደረጃ ሰፊ ውይይት መደረጉንና በተሃድሶ አጀንዳዎቹ ላይም በተሻለ ሁኔታ የጋራ መግባባት…

Read More

“ኦባማኬር”ን የሚተካው የጤና መድህን እቅድ ይፋ ሆነ

“ኦባማኬር”ን የሚተካው የጤና መድህን እቅድ ይፋ ሆነ

የአሜሪካ የሪፐብሊካኖች ምክር ቤት የቀድሞው ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ አሻራ ያረፈበትን የጤና መድህን ህግ (ኦባማኬር) የሚተካ አዲስ እቅድ ይፋ አድርጓል። የምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ ፖል ሪያን ረቂቅ ህጉ፥ “ወጪ የሚቀንስ፣ ውድድርን የሚያበረታታ፣ ለሁሉም አሜሪካውያን ጥራት ያለውና አዋጭ የጤና መድህን ዋስትና ለማቅረብ ወሳኝ ነው” ብለዋል። ረቂቅ ህጉ የጤና መድህን የማይገዙ ዜጎች ቅጣት እንዲጣልባቸው ያዛል። አዲሱ እቅድ የጤና ጥበቃ ወጪዎችን ይጨምራል በሚል ዴሞክራቶች እየተቃወሙት ነው። አፎርደብል ኬር አክት ወይንም በተለምዶ ኦባማ ኬር የሚሰኘው የጤና መድህን ህግ 20 ሚሊየን…

Read More

ኦባማ በፈረንሳይ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ እንዲፎካከሩ የድጋፍ ፊርማ እየተሰባሰበ ነው

ኦባማ በፈረንሳይ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ እንዲፎካከሩ የድጋፍ ፊርማ እየተሰባሰበ ነው

“Oui on peut!” በፓሪስ ጎዳናዎች ላይ የተለጠፉ ፖስተሮች ላይ የሚነበብ በፈረንሳይኛ የተፃፈ ፅሁፍ ነው፤ “አዎ እንችላለን” የሚል ትርጓሜም አለው። ከሰሞኑ የ44ኛው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ምስሎች በፓሪስ ተደጋግሞ መታየት የበርካቶችን ቀልብ ስቧል። ምስሎቹን በመዲናዋ አደባባዮች እና ህዝብ በሚበዛባቸው ቦታዎች የመስቀሉ ዘመቻ የተጀመረው እንደ ቀልድ ነበር፤ “ባራክ ኦባማ ለምን በቀጣዩን የፈረንሳይ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ አይፎካከሩም?” በሚል። ይህ ዘመቻ በአደባባይ የባራክ ኦባማን ምስል ከመስቀል ተሻግሮ በድረ ገፅ አማካኝነት የድጋፍ ፊርማ ወደማሰባሰብ አድጓል። በ10 ቀናት ውስጥም ከ45 ሺህ በላይ…

Read More

ምክንያታዊ ያልሆነ የዋጋ ንረት በሚፈጥሩ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ ሊወሰድ ነው

ምክንያታዊ ያልሆነ የዋጋ ንረት በሚፈጥሩ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ ሊወሰድ ነው

ምክንያታዊ ያልሆነ የዋጋ ንረት እየፈጠሩ ባሉ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ እንደሚወስድ የንግድ ሚኒስቴር አስታወቀ። መንግስት የሰራተኛውን ችግር ለመፍታትና የኑሮ ሁኔታውን ለማረጋጋት በማሰብ የደመወዝ ጭማሪ ማድረጉ ይታወሳል። ይሁን እንጂ ማስተካከያውን ምክንያት በማድረግ ይመስላል የተለያዩ መሰረታዊ ሸቀጦች ላይ የዋጋ ጭማሪዎች ከወዲሁ መታየት ጀምረዋል። ችግሩ መከሰቱን የገለጸው የንግድ ሚኒስቴር በበኩሉ፥ ጉዳዩን የሚከታተል ኮማንድ ፖስት በማቋቋምና ዳሰሳ በማድረግ የችግሮችን መነሻና መድረሻ መለየት ተችሏል ነው ያለው። ሚኒስትር ዲኤታው አቶ አሰድ ዚያድ በዳሰሳው፥ አቅርቦትን መደበቅ፣ ዋጋ መጨመርና የሚዛን ቅነሳ ማድረግን ጨምሮ ሌሎች…

Read More
1 2