ጉንፋን የማይከሰትበት ወቅት እና ቦታ የለም፡፡

ጉንፋን የማይከሰትበት ወቅት እና ቦታ የለም፡፡

ጉንፋን የማይከሰትበት ወቅት እና ቦታ የለም፡፡በአሜሪካ በአንድ ዓመት ውስጥ ከሁለት እስከ ሶስት ለሚሆኑ ጊዜ 200 ዓይነት የጉንፋን ቫይረሶች ይከሰታሉ፡፡ ጤናማ ያልሆኑ ተግባራትም ጉንፋንን ሊያባብሱ ችላሉ፡፡ ይህ ደግሞ ጉንፋን ለረዥም ጊዜ በሰዎች የመተንፈሻ አካላት እንዲቆይ እና ጉዳቱ እንዲያመዝን ያደርገዋል፡፡በመሆኑም ጉንፋን የያዛቸው ሰዎች እንዳይባባስባቸው የሚከተሉትን ስምንት ነገሮች ከማድረግ ቢቆጠቡ መልካም ነው፡፡ 1. ለጉንፋን ከመጠን ያለፈ መድሃኒት መጠቀምሰዎች ጉንፋን በያዛቸው ጊዜ ቶሎ እንዲለቃቸው በማሰብ በርካታ ልማዳዊም ሆነ ዘመናዊ ህክምናዎችን ይወስዳሉ፡፡በአፍንጫ ውስጥ የሚጨመሩ ጠብታዎችን የመሳሰሉ ተግባራት ጉንፋኑን ለጊዜውም ቢሆን…

Read More

የስራ ቅጥርና የደመወዝ አከፋፈል ከህግ ውጭ በፈጸሙ አካላት ላይ እርምጃ ይወሰዳል

የስራ ቅጥርና የደመወዝ አከፋፈል ከህግ ውጭ በፈጸሙ አካላት ላይ እርምጃ ይወሰዳል

በመመሪያ የተደገፈ የደመወዝ አከፋፈልን፤ የደረጃ እድገት አሰጣጥን ዝውውር ቅጥርና የመሳሰሉትን ስራዎች ከህግ ውጭ የፈጸሙ አካላት ላይ እርምጃ ይወሰዳል ተባለ።የፐብሊክ ሰርቪስ እና የሰው ሃብት ልማት ሚኒስቴር በሰው ሀብት አያያዝና ህጎች ዙሪያ፥ ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እና ከፌደራል መንግስት የሰው ሃብት ልማት ባለሙያዎች እና ሃላፊዎች ጋር በአዳማ ምክክር እያደረገ ነው።በመድረኩ ከአሰራር ጋር ተያይዞ በተለያዩ ተቋማት ላይ ፍተሻ መደረጉ ተገልጿል።በሚኒስቴሩ የኢንስፔክሽን ጽህፈት ቤት ሃላፊ አቶ አበበ ሰይፉ እንዳሉት፥ በ2008 ዓ.ም በስልሳ እንዲሁም በ2009 ደግሞ ከሃያ በላይ ተቋማት ላይ ፍተሻ ተደርጓል።የስራ…

Read More

ዶክተር መረራ ጉዲና ሁለት ክስ ተመሰረተባቸው

ዶክተር መረራ ጉዲና ሁለት ክስ ተመሰረተባቸው

በኦሮሚያ ክልል በአንዳንድ አካባቢዎች ሁከት እንዲከሰትና በሰውና በንብረት ላይ ጉዳት እንዲደርስ የሁከት ጥሪ አስተላልፈዋል በሚል የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) ሊቀመንበር ዶክተር መረራ ጉዲና ሁለት ክስ ተመሰረተባቸው።ክሱ በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 19ኛ ወንጀል ችሎት ነው የቀረበባቸው።ተከሳሹ ዶክተር መረራ “የኦፌኮ አመራርነታቸውን እና የፖለቲካ ድርጅቱን እንደ ሽፋን ተጠቅመው የፖለቲካዊ፣ የሃይማኖታዊ ወይም የአይዶሎጂ አላማን ለማራመድ በማሰብ በመንግስት ላይ ተፅዕኖን በማሳደር የሃገሪቱን ማህበራዊ፣ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ለማናጋትና ለማፈራረስ በማቀድ ተቀሳቅሰዋል” ይላል የጠቅላይ አቃቤ ህግ ክስ።የአዲስ አበባ ከተማና የፌንፊኔ…

Read More

በአድዋ ድል ለሁሉም ተምሣሌት የሆነ ተግባር ነው፡- የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

በአድዋ ድል ለሁሉም ተምሣሌት የሆነ ተግባር ነው፡- የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

ኢትዮጵያ ከ121 አመታት በፊት ጭቆና እና የሰው ልጆች ሰብአዊ መብት ጥሰትን በመቃወም በአድዋ ላይ ያደረገችው ተጋድሎ ለሁሉም ተምሣሌት የሆነ ተግባር መሆኑን የኢፌድሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ሂሩት ዘመነ ገለፁ፡፡የተባበሩት መንግስታት ከፍተኛ የሰብአዊ መብቶች ምክር ቤት 34ተኛውን መደበኛ ጉባኤ በጄኔቫ እያካሄደ ነው፡፡የሰብአዊ መብቶች ምክር ቤቱ የ19 ሃገራትንና የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች የሰብአዊ መብት አያያዝ እና አጠባበቅ ሪፖርትን አድምጧል፡፡ሚኒስትር ዴኤታዋ ወይዘሮ ሂሩት በኢትዮጵያ ባለፉት 25 አመታት  በድህነት ቅነሣ፣ በማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ እመርታ እና በዜጐች ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ…

Read More

ናሳ በርካታ ሶፍትዌሮችን በነፃ አቀረበ

ናሳ በርካታ ሶፍትዌሮችን በነፃ አቀረበ

ናሳ ቴክኖሎጂን በማስተላላፍ እና በማስፋፋት መርሃ ግብሩ በርካታ ሶፍትዌሮችን በነፃ ማቅረቡ ተሰምቷል።ናሳ በድረ ገጹ ላይ በነጻ ያቀረባቸውን ሶፍትዌሮችም የኩባንያው የ2017 ፣ 2018 ሶፍትዌር ካታሎግ መሆኑም ተነግሯል።ሶፍትዌሮቹንም ማንኛውም ሰው በነጻ በማውረድ መጠቀም እንደሚችልም ታውቋል።ናሳ ሶፍትዌሮችን በነፃ ማቅረብ የጀመረው እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጣር በ2014 ሲሆን፥ አሁን ላይ በርካታ ሶፍትዌሮችን ሲያቀርብም ይህ ለሶስተኛ ጊዜው ነው ተብሏል።ሶፍትዌሮቹም በሀርድ ኮፒ እና በሶፍት ኮፒ ፎርማት ነው የቀረቡት።እንደ ናሳ ገለጻ፥ በነጻ የቀረቡት ሶፍትዌሮቹ ለተለያዩ የቴክኖሎጂ ባለሙያዎች፣ የፈጠራ ስራን ለሚሰሩ፤ ለአነስተኛ የንግድ ስራዎች፣ ለኢንዱስትሪዎች…

Read More

ጫማ አምራቾችን በስፋት ወደ ዓለም ገበያ እንዲገቡ የሚያስችል ፕሮጀክት ተግባራዊ መሆን ጀመረ

ጫማ አምራቾችን በስፋት ወደ ዓለም ገበያ እንዲገቡ የሚያስችል ፕሮጀክት ተግባራዊ መሆን ጀመረ

የሀገር ውስጥ የጫማ አምራቾች ወደ አለም አቀፍ ገበያ በሰፊው መግባት የሚያስችላቸውን ፕሮጀክት ነድፎ ተግባራዊ ማድረግ መጀመሩን የቆዳ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት ገለፀ።˝ስሪተ ኢትዮጵያ˝ የሚል ስያሜ በተሰጠው በዚህ ፕሮጀክት ከአምስት ዓመት በኋላ ከኢትዮጵያውያን የሀገር ውስጥ ጫማ አምራቾች ብቻ የሚገኘውን ዓመታዊ ገቢ 250 ሚልየን ዶላር ለማድረስ ታቅዷል።ለዚህ ስራ ከተለዩ 10 ፋብሪካዎች ውስጥ በሰባቱ ስራውን ለመጀመር የሚያስችል የጥራት አስተዳደር ስርዓት ተግባረዊ የተደረገ ሲሆን፥ ሁለት ፋብሪካዎችም የሙከራ ትዕዛዝ ተቀብለዋል።የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር አቶ ወንዱ ለገሰ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደተናገሩት፥ ወደ ውጪ…

Read More

ኢትዮጵያና የተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች ኢኮኖሚያዊ ትብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

ኢትዮጵያና የተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች ኢኮኖሚያዊ ትብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

ኢትዮጵያና የተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች ኢኮኖሚያዊ ትብራቸውን ለማጠናከር መስማማታቸው ተገለጸ።በኢፌድሪ የንግድ ሚኒስትር ዲኤታ አቶ አያና ዘውዴ የተመራ የልዑካን ቡድን በዱባይ ከተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች የኢኮኖሚያዊ ሚኒስቴር የስራ ኃላፊዎች ጋር በሁለትዮሻዊ የንግድ እና የኢንቨትመንት ጉዳዮች ላይ መክሯል።በዚህም የዱባይ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ ያሉትን ምቹ የግብርና፣ የኢንዱስትሪ፣ የቱሪዝም እና የንግድ ኢንቨስትመንት አማራጮች ተጠቅመው መዋዕለ ንዋያቸውን እንዲያፈሱ ጥሪ ቀርቧል።የንግድ ሚኒስትር ዲኤታ አቶ አያና ዘውዴ ሁለቱ ሀገራት በስጋ እና በእንስሳት ሀብት ያለው የንግድ ትብብራቸው ስኬታማ እንዲሆን ለማድረግ በጋራ መስራት እንዳለባቸው ነው የጠቆሙት።የተባበሩትዓረብ ኤምሬቶች…

Read More

ድርጅቱ የሕዝብ ችግሮችን ለመፍታት ቁርጠኛ አቋም ይዞ እየሰራ ነው

ድርጅቱ የሕዝብ ችግሮችን ለመፍታት ቁርጠኛ አቋም ይዞ እየሰራ ነው

የብሔረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ /ብአዴን / የሕዝብ ችግሮችን ለመፍታት የሚታዩ ተግዳሮቶችን በየደረጃው በመፈተሽ መፍትሔ ለመስጠት ቁርጠኛ አቋም በመያዝ እየሰራ መሆኑን ገለፀ፡፡ከክልሉ ውጪ የሚገኙ የፊዴራልና የሌሎች ክልሎች የብአዴን አመራር አካላት የተጀመረውን ጥልቅ ተሃድሶ በማስቀጠልና የመልካም አስተዳደር ችግሮችን በመፍታት ሂደት አባላቱ ተልዕኳቸውን የበለጠ አጠናክረው በሚቀጥሉበት ስልት ላይ ውይይት እያካሄዱ ናቸው።ሥልጠናው የድርጅቱን ጥልቅ ተሐድሶ በንድፈ ሐሳብ በሚደገፉ ርእሰ ጉዳዩች ላይ እንደሚያተኩር ነው የተገለፀው፡፡ከአማራ ክልል ውጭ የድርጅቱ ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ እሸቴ አስፋው ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት እንዳስታወቁት፤ ድርጅቱ…

Read More

ቻይና ከአፍሪካ አገሮች ጋር ያላትን ትብብር አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጸች

ቻይና ከአፍሪካ አገሮች ጋር ያላትን ትብብር አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጸች

ቻይና ከአፍሪካ ጋር ያላትን ሁለንተናዊ ትብብር አጠናክራ እንደምትቀጥል ዛሬ አስታወቀች።የቻይና ህዝቦች ፖለቲካዊ ምክክር ብሄራዊ ኮሚቴ በዓመቱ የመጀመሪያው ጉባዔውን ባካሄደበት ወቅት እንደተገለጸው፤ በዚህ ዓመትም ቻይና ከአፍሪካ ጋር ያላትን ትብብር አጠናክራ ትቀጥላለች።በጉባዔው ፕሬዚዳንት ሺ ጂፒንግን ጨምሮ ከመላ አገሪቷ የተወከሉ ከሁለት ሺ በላይ የኮሚቴው አባላት ተሳታፊ ሆነዋል።ጉባዔው በመክፈቻው በብሔራዊ ኮሚቴው ሊቀ_መንበር ዩ ዤንግሼንግ የቀረበውን ያለፈው ዓመት አገራዊ የሥራ አፈፃፀም ሪፖርትና ቀጣይ ዕቅድን አድምጧል።በአገራዊ ዕቅዱ ቻይና ከአፍሪካ ጋር ያላትን ሁለንተናዊ ትብብር በዚህ ዓመትም አጠናክራ እንደምትቀጥል ይፋ ሆኗል።አፍሪካ የጤና ዘርፏን…

Read More

የግብጽ ፍርድ ቤት የቀድሞ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ሆስኒ ሙባረክ ከእስር እንዲለቀቁ ብይን ሰጠ

የግብጽ ፍርድ ቤት የቀድሞ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ሆስኒ ሙባረክ ከእስር እንዲለቀቁ ብይን ሰጠ

የግብጽ ፍርድ ቤት የቀድሞ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ሆስኒ ሙባረክን እንደ አወሮፓውያኑ አቆጣጠር በ2011 አደባባይ የወጡ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች እንዲገደሉ አድርገዋል በሚል ከቀረበባቸው የክስ ወንጀል በነጻ እንዳሰናበታቸው ተሰማ፡፡ስድስት አመት በፈጀው የክስ ሂደት የሀገሪቱ ጠቅላይ ፍርድቤት በሰጠው የመጨረሻ ብይን ሙባረክን ከእስር እንዲፈቱ ወስኗል፡፡ሙባረክ ሁለት የወንጀል ክሶች የቀረበባቸው ሲሆን፥ክሶቹም እንደ አውሮፓውያን በ2011 የጥር 25 አብዮት ወቅት ለ18 ቀናት አደባባይ የወጡ ተቃዋሚዎች መካከል በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች እንዲገደሉ አድረገዋል በሚል እና በሙስና ወንጀሎች ተጠርጥረው ነበር፡፡በ2012 ፍርድ ቤት ሙባረክን ጠፋተኛ በመሆናቸው የእድሜ…

Read More
1 2