121ኛው የአድዋ ድል በዓል በአዲስ አበባ በተለያዩ ስነሰርአቶች ተከብሯል

121ኛው የአድዋ ድል በዓል በአዲስ አበባ በተለያዩ ስነሰርአቶች ተከብሯል

በአድዋ ድል መሠረትነት የተገኘውን የሰላም የልማትና የመልካም አስተዳደር ግንባታን ስኬታማ ለማድረግ ሁሉም ህብረተሰብ የነቃ ተሳትፎ ሊያደርግ እንደሚገባ የአዲስ አበባ ከንቲባ ድሪባ ኩማ አሳሰቡ፡፡ ጀግኖች አርበኞች የዛሬ 121 ዓመት በማን አለብኝነት በመነሳሳት ኢትዮጵያዊያን ሲወር በአልበገር ባይነት ወራሪውን ጦር በፍፁም ቆራጥነት  በመታገል  ከኢትዮጵያ ጠራርጎ ለማስወጣት ከፍተኛ  መስዕዋትነት ከፍለዋል፡፡ ድሉ  በተገኘበት  121ኛው ዓመት  በዓል በኢዲስ  አበባ  ምኒሊክ አደባባይ በተለያዩ ስነ ስርዓቶች ተከብሯል፡፡ በበዓሉ ላይ የተገኙት  የአዲስ አበባ ከንቲባ ድሪባ  ኩማ  የአድዋ ድል በዓል  ከኢትዮጵያ አልፎ ለመላው አፍሪካ አንፀባራቂ…

Read More