121ኛው የአድዋ ድል በዓል ነገ በመላ ሀገሪቱ ይከበራል

121ኛው የአድዋ ድል በዓል ነገ በመላ ሀገሪቱ ይከበራል

121ኛው የአድዋ ድል በዓል ነገ በመላ ሀገሪቱ ይከበራል። በዓሉ የአድዋ ጦርነት በተከናወነበት የአድዋ ተራሮች የሚከበር ሲሆን በመላ ሀገሪቱም በተለያዩ ስነ ስርአቶች ይከበራል። የአድዋ ድል ኢትዮጵያውያን ባልተመቸ ሁኔታ ውስጥ ሆነው እንኳን ሀገራቸውን ለጠላት አሳልፈው የማይስጡ ህዝቦች መሆናቸው ማረጋገጫ ማህተም ነው ብለዋል አፈ ጉባኤ አባዱላ ገመዳ። አፈ ጉባኤው ድሉ እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ በኖረበት የዘመን ለሀገሩ አንዳች ነገር አበርክቶ ማለፍ እንዳለበት የሚያስተምር መሆኑን ተናግረዋል። በአድዋ ጦርነት ሁሉም ኢትዮጵያዊ ከዳር እሰከ ዳር ተሰልፎ የጣሊያንን ወራሪ ሀይል ተዋግቷል ያሉት አቶ አባዱላ፥…

Read More