የአሁኑ ትውልድ ድህነትን ለማሸነፍ በጀመረው ትግል አንጸባራቂውን የዓድዋ ድል እየደገመ ነው – መንግስት

የአሁኑ ትውልድ ድህነትን ለማሸነፍ በጀመረው ትግል አንጸባራቂውን የዓድዋ ድል እየደገመ ነው – መንግስት

የአሁኑ ትውልድ ድህነትን ለማሸነፍ በጀመረው ትግል አንጸባራቂውን የዓድዋ ድል እየደገመ ነው አለ የመንግስት የኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት። ጽህፈት ቤቱ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው ሳምንታዊ የአቋም መግለጫው የፊታችን የካቲት 23 የሚከበረው የዓድዋ ድል ኢትዮጵያውያን ጀግኖች በዘመናዊ ጦር የታጠቀውን ወራሪ የጣልያን ጦር አሸንፈው ከሀገራችን ነጻነት አልፈው መላው የጥቁር ህዝብን ለነጻነት ማነሳሳታቸወን አስታውሷል። የዛሬው ትውልድም በማሽቆልቆል ጉዞ ላይ የነበረችውን ሀገሩን ለመታደግ በህዳሴ ጉዞው ውስጥ ታላቅ ድልን በማስመዝገብ ላይ ይገኛል ይላል መግለጫው። ድህነትን በመጋፈጥ በአዲሲቷ ኢትዮጵያ እየተረጋገጠ የሚገኘው ይህ…

Read More

121ኛ የአድዋ ድል በዓል አከባበር ዝግጅት መጠናቀቁን የባህልና ቱሪዝም ሚ/ር ገለፀ

121ኛ የአድዋ ድል በዓል አከባበር ዝግጅት መጠናቀቁን የባህልና ቱሪዝም ሚ/ር ገለፀ

121ኛ የአድዋ ድል በዓል አከባበር ዝግጅት መጠናቀቁን የባህልና ቱሪዝም ሚ/ር ገለፀ የካቲት 17፣ 2009 የፊታችን የካቲት 23 ለ121ኛ ጊዜ በመላ ሀገሪቱ የሚከበረው የአድዋ የድል በዓል አከባበር ዝግጅት መጠናቀቁን የባህልና ቱሪዝም ሚንስቴር አስታወቀ፡፡ በዓሉ በዋናነት የታሪክ በተከወነበት አድዋ ከተማ ላይ በተለያዩ ዝግጅት በድምቀት እንደሚከበር በሚንስቴሩ ህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ገዘሃኝ አባተ ለኢቢሲ ተናግረዋል፡፡ በዓሉ የፌዴራልና የክልል ከፍተኛ ባለስልጣናት፣  የአፍሪካ ህብረትና የአውሮፓ ህብረት ተወካዮች፣ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች የውጭ ሀገር ቱሪስቶችና የሀገሪቱ ዜጎች በበዓሉ ላይ ይታደማሉ…

Read More

ለመምህራን በዝቅተኛ ኪራይ የሚተላለፉ ቤቶች የኪራይ ዋጋ ይፋ ሆነ

ለመምህራን በዝቅተኛ ኪራይ የሚተላለፉ ቤቶች የኪራይ ዋጋ ይፋ ሆነ

ለመምህራን በዝቅተኛ ኪራይ የሚተላለፉ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ወርሃዊ የኪራይ ዋጋ ይፋ ሆነ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ልማት ኤጀንሲ፥ ለመምህራኑ በኪራይ የሚተላለፉ የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ኪራይ በዛሬው እለት ይፋ አድርጓል። በዚህም መሰረት ስቱዲዮ 353 ብር፣ ባለ 1 መኝታ ቤት 671 ብር እንዲሁም ባለ 2 መኝታ ቤት ደግሞ 871 ብር እንዲሆኑ ተወስኗል። ቤቶቹ በተጠቀሰው ዋጋ መሰረት፥ በቤት ዕጣው ተጣርተው ዕጣው ይገባቸዋል ተብለው ከተለዩ 16 ሺህ 798 መምህራን መካከል የፊታችን እሁድ ዕጣ ለሚወጣላቸው 5 ሺህ መምህራን የሚከራዩ ይሆናል። ቤቶቹ መምህራኑ ባላቸው ቤተሰብ ብዛት ልክ እንደሚከራዩ፥ የኤጀንሲው…

Read More

ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር አዲስ አበባ ገቡ

ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር አዲስ አበባ ገቡ

የደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ማያርዲት ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ። ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ወርቅነህ ገበየሁ አቀባበል አድርገውላቸዋል። ፕሬዚዳንቱ በኢትዮጵያ በሚኖራቸው የሶስት ቀናት የሥራ ጉብኝት ከጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝና ከፕሬዚዳንት ሙላቱ ተሾመ ጋር በሁለትዮሽና ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ ይመክራሉ ተብሎ ይጠበቃል። ፕሬዚዳንቱ የሁለቱን ሃገራት ግንኙነት የሚያጠናክሩ የሁለትዮሽ ስምምነቶች ይፈራረሙም ተብሎ ይጠበቃል። ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ባለፈው ጥቅምት ወር በጁባ የስራ ጉብኝት ያደረጉ ሲሆን፥ ከፕሬዚዳንት…

Read More

ፕሮፌሰር ሪቻርድ ፓንክረስት ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

ፕሮፌሰር ሪቻርድ ፓንክረስት ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

የታሪክ ምሁሩ ፕሮፌሰር ሪቻርድ ፓንክረስት በተወለዱ በ90 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። በአምስት ዓመቱ የጣሊያን ወረራ ወቅት ከኢትዮጵያ ጎን የነበሩት የሲልቪያ ፓንክረስት ወንድ ልጅ የሆኑት ፕሮፌሰር ፓንክረስት ወደ ኢትዮጵያ  የመጡት በ1956 ነበር፡፡ ፕሮፌሰር ሪቻርድ ፓንክረስት ህይወታቸውን በኢትዮጵያ ጥናቶች ላይ ያሳለፉ ሲሆን፥ በአጠቃላይ 400 ጽሑፎችን ለዓለም አቀፍ መጽሔቶች ሲያቀርቡ፣ 22 መጽሓፎችን በትብብር እና 17 መጽሓፎችን በራሳቸው ፣ ስለ ኢትዮጵያ ታሪክ፣ ባህልና ትውፊት ፅፈዋል። በበርካታ መፅህፍት ላይም አርትኦት ሰርተዋል። የአክሱም ሐውልት ከሮም እንዲመለስ ከፍተኛ ንቅናቄ በማድረግም ይታወሳሉ ፕሮፌሰር ፓንክረስት። በዚህ ስራቸውም…

Read More

አዲስ አበባን ‹‹ከጅብ ጥላ›› ለመታደግ

አዲስ አበባን ‹‹ከጅብ ጥላ›› ለመታደግ

አዲስ አበባን ‹‹ከጅብ ጥላ›› ለመታደግ ከቀናት በፊት 24 ኮንዶሚኒየም አካባቢ ነው፡፡ አንድ ነዋሪ በመስኮቱ በኩል የሳተላይት ቲቪ ስርጭት መቀበያ ዲሽ ሠሀን ለመትከል በማሰብ ግድግዳ ለመብሳት ሙከራ ሲያደርግ የሚበሳበት መሳሪያ ድምፁ ከፍ ያለ ነበረና የኮንዶሚኒየሙን ነዋሪዎች የኮሚቴ አባሎችን ጭምር ትኩረት ሳበ፡፡ ሰውየው ግን ምንም እንዳልተፈጠረ ሁሉ አቀርቅሮ ግድግዳውን መብሳት ቀጠለ፡፡ ሁኔታው ያስቆጣቸው የኮሚቴው አባል በንዴት ጦፈው በኃይለ ቃል ይናገሩ ጀመረ፡፡ ነገር ግን መደዳውን በየመስኮቱ የተተከሉ የዲሽ ሠሀኖች እያሉ ግድግዳውን አትብሳ ብለው ደፍሮ ለመናገር አልቻሉም፡፡ ስለዚህም ይመስላል…

Read More

የግመል የሰልፍ ጉዞ ዓመታዊ ፌስቲቫል ሊሆን ነው

የግመል የሰልፍ ጉዞ ዓመታዊ ፌስቲቫል ሊሆን ነው

በአፋር ግመሎች አሞሌ ጨው በመጫን ተሰልፈው ከቦታ ወደ ቦታ የሚደርጉት ጉዞ /ቅፍለት/ ዓመታዊ ፌስቲቫል እንዲሆን ጥረት እየተደረገ ነው። የክልሉ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ዕለታዊ የጉዞ ትዕይንቱ የቱሪስት መስህብ ያለው በመሆኑ ዓመታዊ ክብረ በዓል ለማድረግ ዝግጁ ነኝ ብሏል። በአፋር በረሃማዋ ምድር ዳሎል ብዙ ግመሎች በአንድ ቀጭን መስመር አሞሌ ጨው ጭነው ይጓዛሉ። እንዲህ አይነቱ ጉዞ ቅፍለት በመባል ይታወቃል። ይህንኑ ታሳቢ በማድረግ የኒም ፕሮሞሽን የመጀመሪያውን ዙር የግመል ቅፍለት ፌስቲቫል በክልሉ በርሐሌ ወረዳ አመዳሌ ቀበሌ በስኬታማ ሁኔታ አካሂዷል። የፕሮሞሽኑ ባለቤት…

Read More

ኢትዮጵያ እያስመዘገበች ያለችው ፈጣን የኢኮኖሚ እድገት የውጭ ባለሀብቶችን ትኩረት እየሳበ እንደሚገኝ ገልፍ ቱዴይ ዘገበ፡፡

ኢትዮጵያ እያስመዘገበች ያለችው ፈጣን የኢኮኖሚ እድገት የውጭ ባለሀብቶችን ትኩረት እየሳበ እንደሚገኝ ገልፍ ቱዴይ ዘገበ፡፡

ኢትዮጵያ እያስመዘገበች ያለችው ፈጣን የኢኮኖሚ እድገት የውጭ ባለሀብቶችን ትኩረት እየሳበ እንደሚገኝ ገልፍ ቱዴይ ዘገበ፡፡ ኢኮኖሚዋ በትክክለኛ ቅርፅ ላይ የሚገኘው ኢትዮጵያ በአለም ፈጣን የኢኮኖሚ እድገት ከሚያስመዘግቡ ሀገራት አንዷ እንድትሆን ፤ እንዲሁም ባለፉት አስር አመታት ባለሁለት አሃዝ እድገት እንድታስመዘግብ አስችሏታል ብሏል ዘገባው፡፡ በዱባይ የኢትዮጵያ ቆንሲል ጄኔራል የሆኑት ይበልጣል አዕምሮ ኢትዮጵያ የውጭ ባለሀብቶችን በመሳብ የተሻለች መዳረሻ እንድትሆን ያደረጓትን መሰረታዊ ነጥቦች ለገልፍ ቱዴይ ዘርዝረዋል፡፡ እነዚህም የፖሊቲካ እና ማህበራዊ መረጋጋት፤ፈጣን የኢኮኖሚ እድገት ፤ተስማሚ አየር እና ለም አፈር፤የግሉ ዘርፍ እና መንግስት…

Read More

የኤርታሌ እሳተ ገሞራ

የኤርታሌ እሳተ ገሞራ

 በአፋር ክልል ደቡብ ምስራቅ ኤርታሌ በመጠኑም ይሁን በስፋቱ ከዚህ ቀደም ከነበረው የሚበልጥ አዲስ እሳተ ገሞራ መፈጠሩ ተነግሯል። ርዝመቱ 5 ኪሎ ሜትር የሚሸፍነው አዲሱ የኤርታሌ እሳተ ገሞራ ሀይቅ ከዚህ ቀደም ከነበረው የኤርታሌ እሳተ ገሞራ ስፍራ 3 ኪሎ ሜትር ዝቅ ብሎ ይገኛል። አዲሱ የኤርታሌ እሳተ ገሞራ በብዛት ዓለም አቀፍ ጎብኚዎችን እየሳበ ነው። እሳተ ገሞራውን ከ1 ኪሎ ሜትር ርቀት ገደማ ላይ በመሆን መመልከት እንደሚቻልም ነው የተነገረው። የኤርታሌ አዲሱ እሳተ ገሞራ በሰውም ሆነ በአካባቢ ላይ የከፋ ጉዳት የማስከተል አቅም እንደሌለው…

Read More

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ስድስት ቢሊዮን ብር አተረፈ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ስድስት ቢሊዮን ብር አተረፈ

– በአገሪቱ የተፈጠረው አለመረጋጋት አነስተኛ ተፅዕኖ አሳድሮበታል – ከውጭ አየር መንገዶች የሚገጥመው ፉክክር አሳሳቢ ሆኗል ከአፍሪካ ቀዳሚ የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ እ.ኤ.አ. 2015 እስከ 2016 በጀት ዓመት የተጣራ ስድስት ቢሊዮን ብር ማትረፉን አስታወቀ፡፡ ከሪፖርተር ጋር ቆይታ ያደረጉት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ ፈስፈጻሚ አቶ ተወልደ ገብረ ማርያም እንደተናገሩት፣ አየር መንገዱ በአቪዬሽን ኢንዱስትሪ ውስጥ የገጠሙትን የተለያዩ ፈተናዎች ተቋቁሞ በ70 ዓመት ታሪኩ ትልቁን ገቢና ትርፍ ማግኘት ችሏል፡፡ ሰኔ 2008 ዓ.ም. በተጠናቀቀው በጀት ዓመት አየር መንገዱ 55 ቢሊዮን…

Read More
1 2 3 4