ከኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር የተሰጠ መግለጫ

ከኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር የተሰጠ መግለጫ

ግንቦት 7 ዕያለ ራሱን የሚጠራው ቡድን እንደተኮነነች ነፍስ የማይንጠለጠልበት ጉዳይ እንደሌለ ተግባሩ ምስክር ነው። ወያኔን የተቃወመና ውጤት ያስመዘገበ ተቃዋሚ ባለበት ቦታ ሁሉ እኔም አለሁበት ማለትና ሕዝብን ማሳሳት የግንቦ 7 ንቅናቄ ዋንኛ ተግባሩ ነው። ፖለቲካዊ መርሆዎቹና ፖሊሲዎቹ መጨበጫ የሌላቸው የውሸት ንቅናቄ በመሆኑ እውነተኛ ገፅታውና ማንነቱን በሰሞኑ ከሌላ ድርጅት ጋር ባደረገው ስምምነት ለመረዳት አስችሎናል። የሚገርመው ደግሞ ግንቦት 7 የውሸት ንቅናቄ ነው ብለው የሚቃወሙትን ወይም አስተያየት የሚሰጡ ግለሰቦችንና አገር ወዳድ ድርጅቶችንና መሪዎችን ሳይቀር በስድብ የሚያሸማቅቁ ተሳዳቢዎችን መቅጠሩ ነው።

ለማንበብ ይህን ሊንክ ይጫኑ  ….>>>  ethiopatriot-news-082416

 

  

 

Leave a Comment